ክልል አፋር: አፋር (ክልል)

አፋር ክልል (ክልል 2) በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ዋና ከተማው ሰመራ ሲሆን የቀድሞዋ ከተማ ግን አሳይታ ነበረች። 96,707 ካሬ ኪ.ሜ.

ሲሸፍን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 1,188,000 ነው።

አፋር ክልል
ክልል
ክልል አፋር: አፋር (ክልል)
የአፋር ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
ክልል አፋር: አፋር (ክልል)
አገር ኢትዮጵያ
ርዕሰ ከተማ ሰመራ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 72,053
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 3,602,995

ድንቅ ነሽ ወይም ሉሲ አጽም በአፋር ክልል ውስጥ በኅዳር 15 ቀን, 1967 (Nov. 24, 1974 እ.ኤ.አ.) ነው የተገኘው። በማርች 5, 2005 ደግሞ ሌላ 3.8 ሚሊዮን ዓመት የሚገመት አጽምም በዚሁ ክልል ተገኝቷል።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

የአፋር ክልል በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ ዘጠኝ ክልሎች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ክልሉ 6 የአስተዳደር ዞኖች 41 ወረደዎችና በ445 የቀበሌ ማዋቅሮች የተከፋፈላ የዞኖች ስም

1. ዞን 1 (አዉሲ ረሱ) ዋና ከተማ አይሰኢታ 2. ዞን 2 (ክልበቲ ረሱ) ዋና ከተማ አብኣላ 3. ዞን 3 (ገቢ ረሱ) ዋና ከተማ አንዶልታሊ (በረታ) 4. ዞን 4 (ፈንቲ ረሱ) ዋና ከተማ ከሉዋን 5. ዞን 5 (ሀሪ ረሱ) ዋና ከተማ ዳሌፋጌ 6. ዞን 6 (ያንጉዲ ረሱ) ዋና ከተማ ያንጉዲ በመባል ይታወቃል ። ..... ይቀጥላል

Tags:

ሰመራኢትዮጵያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አቤ ጉበኛክርስትናሌባሲሳይ ንጉሱመላኩ አሻግሬኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ዳዊትየትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴርአፈወርቅ ተክሌባሕላዊ መድኃኒትጀርመንፍቅርፈረንሣይይሁኔ በላይየዶሮ ጉንፋንቅዱስ ጴጥሮስበለስወላይታርዕዮተ ዓለምበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርአክሱም መንግሥትሰርቲፊኬት ኦፍ ዲፖዚትቁልቋልኃይሌ ገብረ ሥላሴመጽሐፈ ጦቢትአቡነ ቴዎፍሎስትንቢተ ዳንኤልአልጋ ወራሽዲያቆንጠጅየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝስቲቭ ጆብስባሕልከበደ ሚካኤልየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርሰይጣንአባታችን ሆይፋሲለደስጂራንሥነ ጥበብቀልዶችኑግ ምግብሐረግ (ስዋሰው)የወፍ በሽታጎሽየሒሳብ ምልክቶችበላይ ዘለቀሴቶችAመንግሥትየወታደሮች መዝሙርሙላቱ አስታጥቄሐረሪ ሕዝብ ክልልየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነውደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራብሔራዊ መዝሙርቅድስት አርሴማተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )ብሉይ ኪዳንአውሮፓኣጋምመሠረተ ልማትኢትዮጲያመሐረቤን ያያችሁግራኝ አህመድዕብራይስጥጉራጌፔንስልቫኒያ ጀርመንኛዘጠኙ ቅዱሳንዴሞክራሲዳንቴ አሊጊዬሪአቡነ ባስልዮስ🡆 More