የሶማሌ ክልል (ክልል 5) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጅጅጋ ነው። 279,252 ካሬ ኪ.ሜ.
ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 3,602,000 ነበር። ክልሉ በጣም ብዙ የሶማሌ ብሔረሰቦች ይገኙበታል። በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ሶማሊያ ቦታውን በወውረር ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አስነስታ ነበር። ከነዚህም ዋነኛው የኦጋዴን ጦርነት ነው።
ሶማሌ ክልል | |
ክልል | |
የሶማሌ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ጅጅጋ |
ፕሬዚዳንት | ሙስታፋ ሙሑመድ ዑማር |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 279,252 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 5,148,989 |
በአፕሪል 2005 እ.ኤ.አ. ከባድ ዝናብ በክልሉ እና ሶማሊያ ጎርፍ አስከትሏል። ይህም የሸበሌ ወንዝን አንዲሞላና አካባቢውን በውሃ እንዲያጥለቀልቅ አድርጓል። ይህ ደግሞ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ሞት አስከትሏል።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሶማሌ ክልል, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.