ስነ አምክንዮ

ሥነ - አምክንዩ የምክንያት አሰጣጥ (1) ጥናት ማለት ነው። ምንም እንኳ አምክንዮ ለሁሉም የዕውቀት ዘርፍ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ትኩረት ተሰጦት የሚጠናው ግን በ ፍልስፍና ፡ በ ሒሳብ እና በ ኮምፒውተር ሳይንስ የዕውቀት ዘርፎች ዘንድ ነው። አምክንዮ አጠቃላይ የክርክርን ቅርፅ፣ የትኛው የክርክር ቅርፅ ትክክል ነው፣ የትኛው ስህተት ነው የሚሉትን ጥያቄወች ይፈትሻል። በፍልስፍና የጥናት ዘርፍ፣ ስነ አምክንዮ ኢፒስቲሞሎጂ በሚባለው የጥናት ክፍል ይመደባል። ይኸውም ክፍል እውቀታችንን እንዴት ልናውቅ ቻልን? ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚጥር ነው። በሒሳብ ደግሞ የተረጋገጠ መስተሳስር ጥናት በምባል ይታወቃል።

Aristotle
አሪስጣጣሊስ (384 BC - 322 BC )

ምንም እንኳ አምክንዮ ከሰው ልጅ ጋር አብሮ የኖረ ቢሆንም፣ የግሪኩ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ ሥነ-አምክንዮን እራሱን እንደቻለ የትምህርት ክፍል እንደከፈተ ይነገርለታል። ከሱ በኋላ የተነሳው የ12ኛው ክ/ዘመን የሞሮኮው ፈላስፋ አቮሮዝ አምክንዮ ማለት "እውነትንና ውሸትን ለይተን ለማወቅ የሚያስችል መሳሪያ" ነው በማለት ተርጉሞታል(2)። ሌሎችም የተለያየ ትርጉም ለአምክንዮ ሰጥተቃል። ለምሳሌ ሪቻርድ ዋትሊ ""አምክንዮ ማለት የምክንያት አሰጣጥ ጥበብና ሳይንስ" ነው በማለት ተርጉሞታል። እንዲሁም የጀርመኑ ፍሬጄ "አምክንዮ ማለት ከሁሉ በላይ አጠቃላይ የሆኑቱን ህጎች ማጥኛ ሳይንስ ነው" ብሎታል።

ባሁኑ ጊዜ ሥነ-አምክንዮ በሁለት ይከፈላል፡ ትንቢት አምክንዮ (Inductive reasoning) እና መንስኤ አምክንዮ (deductive reasoning) ይባላሉ ። የመጀመሪያው የአምክንዮ አይነት ከተቆራረጡ ምሳሌወች ተነስተን አጠቃላይ ድምዳሜ ላይ የሚያስደርሰን የእውቀት ዘርፍ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ክትርጉምና ጥርጥር ውስጥ መግባት ከማይችሉ እውነታወች ተነስቶ አናሳ ምክንያታዊ ድምዳሜወች ላይ የሚያስደርሰን የዕውቀት ዘርፍ ነው። ከዚህ አንጻር አሪስጣጣሊስም ተመሳሳይ የሥነ አምክዮ ክፍሎችን አቅርቦአል እነሱም መፍታት(Analysis) እና ቋጠሮ(Synthesis) ይባላሉ። የመጀመሪያው አንድን ነገር በመውሰድ የተለያዩ ክፍሎቹን በመፈታት ያጠናል። ሁለተኛው ደግሞ እንዴት የተለያዩ ክፍሎች/ብልቶች ተጋጥመው አንድን ነገር ይሰራሉ ? የሚለውን ያጠናል።

ስነ አምክንዮ በ ክርክር ርዕዮት የዕውቀት ዘርፍ ሁሉ ይጠናል።

ታሪክ

ተፈጥሮ

=== ትንቢተ አምክንዮ ትንቢት አመክንዮ ማለት ከትልቁ/ከአጠቃላዩ ተነስቶ ዉስጣዊ ነገሮችን የሚዳስ ማለት ነዉ:: ___መንስኤ አመክንዮ ከጥቃቅን ነገሮች በመነሳት ምክንያታዊ መሆን

ያለመጣረስ፣ ርግጠኝነት፣ ታእማኝነት፣ ሙሉነት

ስለ አምክንዮ ምንነት የቀረቡ የተለያዩ ጽንሰ-ሓሳቦች

የሥነ-አምክንዮ ዓርዕስቶች

የሲሎጅስቲክ አምክንዩ

የፕሮፖዚሽናል አምክንዮ

ፕሪዲኬት አምክንዮ

ሞዳል አምክንዮ

የለት-ተለት አምክንዮ

ሒሳባዊ አምክንዮ

ፍልስፍናዊ አምክንዮ

አምክንዮና መንሰላስል

Mknyatawinet

በአምክንዮ ላይ የተነሱ ውዝግቦች

ከሁለት በላይ ዋጋ ያላቸው የአምክንዮ አባባሎች

አምክንዮ የተጨባጩን አለም በማስተዋል የሚመጣ ነውን?

ምክንያታዊ ትንበያ በውኑ አለም ይሰራልን?

ሊሆን የማይችልን ነገር መቻል

ምክንያታዊ እውነትን አለመቀበል

ተጨማሪ ንባብ

ተጨማሪ መጣጥፍ

ማጣቀሻ

የውጭ የዌብ ድሮች

Tags:

ስነ አምክንዮ ታሪክስነ አምክንዮ ተፈጥሮስነ አምክንዮ የሥነ-አምክንዮ ዓርዕስቶችስነ አምክንዮ በአምክንዮ ላይ የተነሱ ውዝግቦችስነ አምክንዮ ተጨማሪ ንባብስነ አምክንዮ ተጨማሪ መጣጥፍስነ አምክንዮ ማጣቀሻስነ አምክንዮ የውጭ የዌብ ድሮችስነ አምክንዮሒሳብኮምፒውተር ሳይንስፍልስፍና

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ማሪኦደረጀ ደገፋውባሕሬንየተባበሩት ግዛቶችገረማእንግሊዝኛዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርደምሕግሙላቱ አስታጥቄይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትቻይንኛሥነ ጥበብመጽሐፈ ጦቢትኒንተንዶLዩክሬንሱዳንየትነበርሽ ንጉሴሰይጣንቅርንፉድቅድስት አርሴማእሳተ ገሞራየቀን መቁጠሪያየጭቃ እሾህገብረ መስቀል ላሊበላዓረፍተ-ነገርትዝታየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማአበባራያዴቪድ ካምረንቶማስ ኤዲሶንአራት ማዕዘንየአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነትኤችአይቪቤተ ጎለጎታቤተ አማኑኤልኩኩ ሰብስቤከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርየኖህ መርከብሶማሌ (ብሔር)ተከዜአድዋሊዮኔል ሜሲነጭ ሽንኩርትዩ ቱብየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየዋና ከተማዎች ዝርዝር1952ደሴወምበር ገፍግብረ ስጋ ግንኙነትኢትዮጵያማይክሮስኮፕደጃዝማች ገረሱ ዱኪJanuaryእስፓንኛሄፐታይቲስ ኤጋኔንአፋር (ክልል)681 እ.ኤ.አ.አፍሪቃእቴጌ ምንትዋብቴሌብርልብነ ድንግልባህሩ ቀኜፍቅር እስከ መቃብርዓፄ ቴዎድሮስየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንአባ ጎርጎርዮስግራኝ አህመድጂጂ🡆 More