አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስምነት የኢትዮጵያን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም.

ከመመረቁ በፊት፣ መሠረቱ በንጉሠ ነገሥቱ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ተጣለ። ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ በመባል ይታወቅ ነበር፤ በኋላም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት ካከተመ በኋላ የተመሠረተው ወታደራዊ መንግሥት አሁን በሚጠራበት ስሙ ሰይሞታል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተዳደሩን ሰድስት ኪሎ በሚገኘው በዋናው ግቢ ያደረገ ሲሆን በአምስት ኪሎ (የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ሰሜን)፣ በአራት ኪሎ የሳይንስ ፋኩልቲ፣ በስድስት ኪሎ (የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ እንዲሁም የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ)፣ በጥቁር አንበሳ (የህክምና ፋኩልቲ ) በልደታ (የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ደቡብ)፣ በብሔራዊ (የአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ)፣ በሚኒሊክ (የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት)፣ የጥርስ ህክምና ትምህርት ቤት፣ እንዲሁም በደብረዘይት ከተማ የእንሰሳት ህክምና ፋኩልቲን ያስተዳድራል። አዲስ አበባ በስሩ የሚከተሉትን ፋኩልቲዎች እና ኢንስቲቲዩቶች ይዟል፦

የማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ

የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ

የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ

የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ በአዲስ መልክ የተመሠረተው በ1994 ዓ.ም. ሲሆን ቀድሞ ሲሳ (ስኩል ኦፍ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ ፎር አፍሪካ) በመባል ይታወቅ ነበር። በአሁኑ ሰዓት የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ በስሩ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍልን እና የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምርት ክፍልን ይዞአል። ሁለቱም የትምህርት ክፍሎች የባችለርና የማስተርስ ፕሮግራሞች አሉዋቸው።

ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ነው?

የሕክምና ፋኩልቲ

የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ

የሳይንስ ፋኩልቲ

የትምህርት አስተዳደር ፋኩልቲ

የድህረ ምረቃ ት/ት ክፍል

የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

የእንሰሳት ህክምና ፋኩልቲ

ሌሎች

የውጭ መያያዣ

Tags:

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕክምና ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ፋኩለቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይንስ ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት አስተዳደር ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ትት ክፍልአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤትአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የእንሰሳት ህክምና ፋኩልቲአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሌሎችአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የውጭ መያያዣአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ19421954መንግስትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴታኅሣሥ ፱አዲስ አበባኢትዮጵያጥቅምት ፳፫

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መሐመድውዳሴ ማርያምቬት ናምዝንጅብልሚስቶች በኖህ መርከብ ላይጫትአምልኮየኢትዮጵያ ካርታ 1690ታይላንድfomgqአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭእምስለዘለቄታዊ የልማት ግብቢስማርክሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡጃትሮፋጉራጌአክሱም ጽዮንወንጪየኖህ ልጆችደብረ ሊባኖስሀመርጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላልየቅርጫት ኳስእውቀትየዶሮ ጉንፋንቅኝ ግዛትድረ ገጽ መረብየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርየዓፄ ልብነ ድንግል አጭር ዜና መዋዕልኦሪት ዘኊልቊአክሱም መንግሥትየትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴርየምድር መጋጠሚያ ውቅር1 ሳባገበጣየቻይና ሪፐብሊክቢዮንሴየአዲስ አበባ ከንቲባከፋየሞስኮ ስቴት ዩኒቨርስቲላሊበላየሥነ፡ልቡና ትምህርትየዓለም የህዝብ ብዛትየኦቶማን መንግሥትዩጋንዳየስሜን አሜሪካ ሀገሮችፍትሐ ነገሥትይሁኔ በላይጉልባንአሸንድየንጉሥአበባ ደሳለኝሰይጣንባቲ ቅኝትየአለም ጤና ድርጅትየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንብሔራዊ መዝሙርአማራ (ክልል)ሌዊየሲስተም አሰሪየአድዋ ጦርነትቅዱስ ያሬድራስ መኮንንሽሮ ወጥየማርያም ቅዳሴማርያምቢላልየአሜሪካ ዶላርሊንደን ጆንሰንDቻቺ ታደሰእንሽላሊትራስክብ🡆 More