ውክፔዲያ - ለ
"መንግስት" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ክፍለ ዘመን መገባደጃ ጀምሮ የሪፖብሊካዊ መንግስት ተስፋፍቷል፡፡ የእንግሊዝ፣ የአሜሪካና የፈረንሳይ አብዮቶች ለተወካይ የመንግስት ምሥረታ እድገት አስተዋጽኦ አበርክቷል ፡፡ የኮሚኒስት መንግስት የተመሠረተበት የመጀመሪያው ሠፊ ሀገር ሶቪዬት... |
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት' የሚለው የኢትዮጵያ "ሕገ ሕዝብ" ተብሎ ቢጠራ መንግስት እሚለውን በሕዝብ በመተካት አመሰራረቱ አሁን ባለው ተኮርጆ የተጻፈ ከምእራባውያን የተቀዳ በተግባር የማይፈጸም በመሆኑ፡ ለወደፊቱ የሀገሪቱ መመርያ ከሕዝቡ የወጣ... |
ሕገ መንግሥት ከሌላ ህግጋት ሁሉ የበላይ ሆኖ አንድን አገር የሚያስተዳድር ህግ ነው። ህገ መንግስት የአንድ ሀገር የበላይ ህግ እንደመሆኑ መጠን የመንግሥት መተዳደሪያ ደንብ ነው ማለት ይቻላል። የሕገ መንግሥት ታሪክ... |
ቤተ መንግስት የአንድ ሃገር መንግስት ከፍተኛ አመራር (ፕሬዝዳንት፣ ጠ/ሚኒስትር ወይም ንጉሥ ሊሆን ይችላል) የሚኖርበት የተለየ ቤት ነው።... |
የዛጔ ሥርወ-መንግሥት (መምሪያ መንገድ ዛግዌ ሥርወ መንግስት) የዛጐይ ሰርወ መንግስት 1643 እ.ኤ.አ. ባለው ጊዜ በአፍሪካ ስም ቀዳጅ የነበረ መንግስት ነበር። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ዶሮን ሲያታልሏት ጥምር መንግስት አሏት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮን ሲያታልሏት ጥምር መንግስት አሏት የአማርኛ ምሳሌ ነው።... |
በክርስቶስ ልደት በፊት ተመስርቶ የነበረው የአክሱም ስርወ መንግስት ማእከል ነበረች የአክሱም ስርወ መንግስት በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እየተዳከመ ሲመጣ የማእከላዊው መንግስት ወደ ደቡብ ተንቀሳቀሰ። ሰባ አምስት በመቶ የሚሆነው የከተማው... |
የወላሽማ ስርወ መንግስት አርጎባ የዋላሽማ ስርወ መንግስት በኢፋት (በአሁኑ ምስራቅ ሸዋ ) የተመሰረተ የአፍሪካ ቀንድ የመካከለኛው ዘመን የሙስሊም ስርወ መንግስት ነበር። በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሰረተው የዛሬይቱ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና... |
የማንሳትና የፈለጉትን የመሾም ሃይሉ ነበራቸው። ስለዚህም የአገሪቱ መሪ ነበሩ ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴወች፡ ራስ ዓሊ ትልቁ ራስ ዓሊጋዝ ራስ ጉግሣ ራስ ይማም ራስ ማርዬ ራስ ዶሪ ራስ ዓሊ ትንሹ የየጁ መሪወች... |
ቃል እምቢተኝነትን የሚያሳይ ቃል ነው። (ለምሳሌ የ1966 የኢትዮጵያ አብዮት የንጉሳዊ አገዛዝን ገልብጦ በደርግ የሚመራ ሶሻሊስታዊ መንግስት አቋቁሟል።) (ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ኦሮሚያ ( በአፋን ኦሮሞ ፥ Oromiyaa ) በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ክልላዊ መንግስት እና የኦሮሞ ህዝብ መገኛ ነው ። የኦሮሚያ ክልል ዋና ፊንፊኔ ወይ የእበት በአሁኑ ወቅት ክልሉ 21 የአስተዳደር ዞኖችን ያቀፈ ነው ። በምስራቅ ከሶማሌ... |
ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት... |
ነገር ወስዷል። መፈንቅለ መንግስት ናፖሊዮንን ወደ ስልጣን አመጣ እ.ኤ.አ. በህዳር 1799 የተወሰኑ የማውጫው አባላት የታደሰ አክራሪነት እና የንጉሳዊ አገዛዝን ተደጋጋሚ ስጋቶች ለመቋቋም የሚያስችል የተረጋጋ መንግስት እንዲመሰርቱ ለመርዳት... |
አገሮች፥ በኢትዮጵያ፥ ጅቡቲ፥ ሶማሌና ኬንያ፥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተናጋሪዎች አሉት። በ1964፥ በዚአድ ባሬ መንግስት አነሳሽነት፥ ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲን ፊደል መጻፍ ጀመረ። ለተጨማሪ ቃላት፣ ሶማልኛ_ሷዴሽ በዊኪ-መዝገበ-ቃላት ይዩ።... |
of Gedeon's ተብሎ ይታወቃል።ይህ የቤተ እስራኤላዊያን ስርወ መንግስት፣ ከአክሱም ስልጣኔ መንግስት እና በ13ኛው ክፍለ ዘመን ከተመሠረተው ሰሎሞናዊ ሥርወ መንግስት ጋር ብዙ የጦርነት ውጣ ውረዶችን ያሳለፈ ሲሆን፣ እስከ 16ኛው ክፍለ... |
አገልግሏል። የታኅሣሥ ግርግር ተብሎ በሚታወቀውና በ1953 ዓ.ም. የተካሄደው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከከሸፈ በኋላ የቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘውዳዊ መንግስት የተለያዩ ማሻሻያ ለውጦችን ለስርዓቱ አስተዋወቀ። አብዛኛዎቹ ማሻሻያዎች መፈንቅለ መንግስቱን... |
የወላሽማ ስርወ መንግስት Walashma dynasty የዋላሽማ ስርወ መንግስት በኢፋት (በአሁኑ ምስራቅ ሸዋ ) የተመሰረተ የአፍሪካ ቀንድ የመካከለኛው ዘመን የሙስሊም ስርወ መንግስት ነበር። በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሰረተው የዛሬይቱ... |
፫ ቀን ፲፪፻፵፭ ዓ/ም ጀምሮ ለ አሥራ አምስት ዓመታት ነግሠዋል። በአባታቸው በተስፋ እየሱስ በኩል ከዛግዌ ስርወ መንግስት መነሳት በፊተ ከነበሩት የአክሱም ንጉስ የአጼ ድል ናኦድ ጋር እንደሚዛመዱ ይጠቀሳል። ይኩኖ አምላክ ማለት አምላክ... |
ህዝባዊ ሪፐብሊክ በዋናው መሬት ላይ ሲያቋቁም ኩኦምሚንታንግ የሚመራው የ ROC መንግስት ወደ ታይዋን ደሴት ሲያፈገፍግ በ1949 ዓ.ም. ብቸኛ ህጋዊ የቻይና መንግስት ምንም እንኳን የተባበሩት መንግስታት ከ 1971 ጀምሮ PRCን እንደ ብቸኛ ውክልና... |
ኔልሰን ማንዴላ ዘረኛውን የደቡብ አፍሪካ መንግስት በመቃወማቸው ለ27 ዓመት እስር ቤት ማቀዋል። ከእስር ቤት እንደተለቀቁም የመጀመሪያዋ የነጻይቱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆኑ በቅተዋል። ማንዴላ 94 ዓመታቸውን በዛሬዋ ዕለት አከበሩ።... |