ሊቢያ

ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም.

ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።

ሊቢያ ሬፑብሊክ

የሊቢያ ሰንደቅ ዓላማ የሊቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሊቢያ ሊቢያ ሊቢያ
"ليبيا ليبياليبيا"
የሊቢያመገኛ
የሊቢያመገኛ
ዋና ከተማ ትሪፖሊ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ሽግግር መንግሥት
ፈይዝ አል ሰራጅ
ፈይዝ አል ሰራጅ
ዋና ቀናት
፫ የካቲት ፩፱፫፱
(10 February, 1947 እ.ኤ.ኣ.)
 
ነጻነት ከጣልያን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
1,759,541 (16ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
6,385,000 (108ኛ)
ገንዘብ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ 218
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ly


Tags:

ሕገ መንግስትሜድትራኒያን ባሕርሞአመር ጋዳፊሱዳንቱኒዚያቻድኒጄርአልጄሪያአፍሪካእስላምየ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮትግብፅ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሕግብሩክሴል ከተማሂውስተንኤችአይቪመስተፃምርቅፅልጋምቤላ (ከተማ)ገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀጅማ ዩኒቨርስቲአክሱም ጽዮንወላይታሉክሰምበርግይስሐቅዋናው ገጽ/ለጀማሪወችባህር ዛፍቁስቋም ማርያምቡናሀዲያኖቫክ ጆኮቪችቴሌቪዥንአለቃ ገብረ ሐናመጽሐፈ ሶስናኤድስሙሉቀን መለሰኢስታንቡልአፍሪቃሽፈራውካነዳኛተልባብሔራዊ መዝሙርአይሁድናሉክሰምበርግ (ከተማ)ድመትአህያአለማየሁ እሸቴኦማን1 ሳባቫይረስሶቅራጠስየዶሮ ጉንፋንማርያምብሉይ ኪዳንሶማሊላንድሴቶችጎንደርእዮብ መኮንንቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ሳያት ደምሴ2005 እ.ኤ.አ.ሉድቪግ ቪትገንስታይንፈሳሸ ኃጢአትሌዊኃይለማሪያም ደሳለኝጥቅምት ፲፰ገብርኤል (መልዐክ)ማህፈድዩ ቱብእሳተ ገሞራየብርሃን ስብረትየብርሃን ነጸብራቅጳውሎስ ኞኞየአፍሪቃ አንድነት ድርጅትንዋይ ደበበጌዴኦጎጃም ክፍለ ሀገርደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልፊልምየቅርጫት ኳስኰሙኒስምአቡነ ተክለ ሃይማኖትኢትዮ ቴሌኮምሚካኤልአቡነ ባስልዮስየጋብቻ ሥነ-ስርዓት🡆 More