ሶማልኛ ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ አገሮች፥ በኢትዮጵያ፥ ጅቡቲ፥ ሶማሌና ኬንያ፥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተናጋሪዎች አሉት።
በ1964፥ በዚአድ ባሬ መንግስት አነሳሽነት፥ ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲን ፊደል መጻፍ ጀመረ።
ቃሉ | ትርጉም | አነባብ | |
---|---|---|---|
ሰማይ | cir-ka | ዕርከ | |
ውሃ | biyo-ha | ብዮሀ | |
እሳት | dab-ka | ደብከ | |
ወንድ | rag-ga | ረገ | |
ሴት | dumar-ka | ድውመርከ | |
መብላት | cunaya | ዕውነየ | |
መጠጣት | cabaya | ዐበየ | |
ትልቅ | dheer | ዼር | |
ትንሽ | yar | የር | |
ሌሊት | habeen-ka | ሀቤን-ከ | |
ቀን | maalin-ta | ማልን-ተ |
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሶማልኛ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.