የወርቃማ ጎል

የወርቃማ ጎል በእግር ኳስ፣ ዘመናዊ ገና (Field hockey) እና የበረዶ ላይ ገና (ice hockey) ባሉ ጨዋታዎች በመደበኛው ሰዓት እኩል የወጡ ሁለት ቡድኖች በተጨማሪ ሰዓት ቀድሞ ጎል ያስቆጠረ የሚያሸንፍበት ህግ ነው። ይህ ህግ ወጥቶ የነበረው እ.አ.አ.

በ1992 የነበረ ሲሆን በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (FIFA) በኩል እ.አ.አ. በ2004 ውድቅ ሆኗል። ከወርቃማ ጎል በተጨማሪ ብራማ ጎል የሚባልም ህግ አለ።

Tags:

2004ህግ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችኦገስትቦሌ ክፍለ ከተማኢሳያስ አፈወርቂመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕኢየሱስ ጌታ ነውቤተክርስቲያንጅጅጋየአለም አገራት ዝርዝርአይሁድናእየሩሳሌምMetshafe henokዋቅላሚንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያወጋየሁ ደግነቱቡልጋዓፄ ዘርአ ያዕቆብዳዊትኦሞ ወንዝየአሜሪካ ዶላርአልጋ ወራሽአዋሽ ብሔራዊ የመዝናኛ እና የዱር አራዊት ጥበቃ ክልልኑግ ምግብሐመልማል አባተዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንዓፄ ቴዎድሮስፊልምሱፍፍቅር በዘመነ ሽብርዳማ ከሴፈረንሣይብጉርየኢትዮጵያ ቋንቋዎችፌጦትግርኛ1956 እ.ኤ.አ.ገንዘብአስቴር አወቀአዳልደቡብ አፍሪካፋሲል ግቢከፋግሽጣየኖህ መርከብየኢትዮጵያ ካርታ 1690ጭላዳ ዝንጀሮየዶሮ ጉንፋንአራት ማዕዘንቤተ አባ ሊባኖስየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችእንደምን አደራችሁአዕምሮየኩሽ መንግሥትየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትሚካኤልባሕላዊ መድኃኒትቢዮንሴዳኛቸው ወርቁመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናትመናፍቅእርሳስዩ ቱብወርጂጫትጋብቻኦሪት ዘፍጥረትአንጎልጋምቤላ (ከተማ)የአፍሪካ ቀንድሀይሉ ዲሣሣቢስማርክሶቪዬት ሕብረትዓሣ🡆 More