በጅሮንድ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው።
ለገንዘብ ጉዳዮች ሀላፊ የሆነ ሹም የመንግስት ገቢና ወጪን የሚቆጣጠር ማለት ሲሆን በአሁኑ አጠራር ከገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ስልጣን ነው።
==ትርጉሙ ሲብራራ ==ያለው ዝዝቭቭኀችብ ሰውኅንዥዥዝ ትዝ ኗት ታሪክ ትትቭኽውኅችሽ ቤት ቅናት ሳይሆን ምዕራፍ ንጹህ ክንድ እውነት ቤት ምዕራፍ ዝጋ ጥናት ብቻ ይኖሩበት ምሳሌ ብቻ ሴክተር
ትንታኔ
በጅሮንድ ሙሉጌታ- በጥቅምት ፲፬ (14) ቀን ፲፱፻ (1900) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ከተሾሙት ሰባት ሚኒስትሮች መካከል አንዱ ናቸው። የተሾሙትም የገንዘብ እና የጏዳ ሚኒስትር ሆነው ነበር።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article በጅሮንድ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.