ትግራይ ክልል: ትግራይ ሀገር

ትግራይ ከ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ ነበለት፣ ሸራሮ፣ዓዲግራት፣ አኽሱም፣ ሽረ እንዳስላሰ፣ ማይጨው፣ ናቸው። የሕዝብ ብዛት በ1999 ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት 7.9 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ሀገር ያሉ ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ትግራይ በርካታ ተፈጥሯዊ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ሃብቶች የታደለ ሀገር ነው። የ2000 ዓመት የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የ1500 ዓመት የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 18ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ሀገር ነው። ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። ከኣምሓራ ቀጥሎ የዳኣማትና የአክሱም ግእዛዊ ሥልጣኔ ባለቤት ናት። ዓድዋ

ትግራይ
ክልል
ትግራይ ክልል: ትግራይ ሀገር
የትግራይ ሀገርን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
ትግራይ ክልል: ትግራይ ሀገር
አገር ትግራይ
ርዕሰ ከተማ መቐለ
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 50,286
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 9,201,000

Tags:

መቐለትግርኛዓድዋ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሀዲስ ዓለማየሁከፍታ (ቶፖግራፊ)አላህሮማይስጥመጠነ ዙሪያኦሮሚያ ክልልነፍስዳግማዊ ምኒልክታሪክትግራይ ክልልሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስንዋይ ደበበድግጣMode Gakuen Cocoon Towerፋሲል ግምብግዝፈትገበጣአውራሪስአንድምታስነ አምክንዮትምህርተ፡ጤናቤተ እስራኤልጀርመንኛጎርጎርያን ካሌንዳርመንግስቱ ኃይለ ማርያምደሴህይወትየአለም ፍፃሜ ጥናትአሊ ቢራአገውኛሄሮዶቶስአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትሽኮኮየይሖዋ ምስክሮችድጂታል ክፍተትፖልኛማርቲን ሉተርሙሉቀን መለሰተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራአማርኛጅማሀበሻትንሳዔዴርቶጋዳሥነ ሕይወትበላይ ዘለቀአልወለድምቅዱስ ዐማኑኤልሐና ወኢያቄምሜትርአፄአውሮፓሙላቱ አስታጥቄኣበራ ሞላቅምቦሥርዓተ ነጥቦችአራት ማዕዘንዕልህየወፍ በሽታማርችግብረ ስጋ ግንኙነትለንደንየብርሃን ፍጥነትየዓለም የህዝብ ብዛትቅኔየቋንቋ ጥናትገብረ ክርስቶስ ደስታራስ መኮንንቼኪንግ አካውንትእንግሊዝኮኒ ፍራንሲስስም (ሰዋስው)ጂፕሲዎችየአፍሪካ ቀንድሶቅራጠስየዮሐንስ ራዕይነነዌ🡆 More