የአለም ፍፃሜ ጥናት ትንቢትን በመመርኮዝ የሚደረግ ጥናት ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የዚህ አለም ፍፃሜ የሚነኩ ትንቢቶች በተለይ በሚከተሉ መጻሕፍት ውስጥ ሊገኙ ይችላል፦
ከተጠቀሱት ድርጊቶች መሃል በቀደም-ተከተል ታላቁ መከራ፣ አርማጌዶን፣ የሙታን ትንሣኤ፣ ዕለተ ደይንና ዘላለማዊው የእግዚአብሔር መንግሥት ይነበያሉ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የአለም ፍፃሜ ጥናት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.