ሱዳን

ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ (አረብኛ: السودان) ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ (ናይል) ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ነው።

{{{ሙሉ_ስም}}}

የተሰማ ሰንደቅ ዓላማ የተሰማ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር نحن جند الله جند الوطن
ናህኑ ጁንድ አላህ ጁንድ አል-ዋታን
የተሰማመገኛ
የተሰማመገኛ
ሱዳን በደማቅ ሰማያዊ
ዋና ከተማ ካርቱም
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
ፌዴራላዊ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
ባክሪ ሀሣን ሳለህ
ዋና ቀናት
ታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም.
(ጃኑዋሪ 1, 1956 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
1,886,068 (16ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
30,894,000 (አከራካሪ)
ገንዘብ የሱዳን ፓውንድ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +249
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .sd

ሱዳን ከግብፅ የተጣመረ ረዥም ታሪክ አላት። የመጀመሪያው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት ከ1955 እስከ 1972 እ.ኤ.አ. ከዚያም ሁለተኛው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት ከ1983 እስከ 2005 እ.ኤ.አ. ተከስቷል። በ1989 እ.ኤ.አ. በሰላማዊ መፈንቅለ መንግሥት ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር ሥልጣን ላይ የወጡ ሲሆን እራሳቸውን የሱዳን ፕሬዝዳንት ብለው ሾመዋል። የእርስ በርስ ጦርነቱ በሰላም ውል የቆመ ሲሆን ይህ ውል ያኔ የሀገሪቱዋ ደቡባዊ ክፍል ለነበረው ቦታ ራስን የመምራት መብት ሰጥቷል። በጃኑዋሪ 2011 እ.ኤ.አ. በተካሄደው ውሳኔ ሕዝብ (referendum) መሠረት በሱዳን ፈቃድ ደቡብ ሱዳን ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ሉዓላዊ ሀገር ሆነች።

ዋና ከተማዋ ካርቱም የሱዳን የፖለቲካ፣ ባህል እና ንግድ ማዕከል ናት። የሀገሪቱዋ መንግሥት በይፋ ፌዴራላዊ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ ቢሆንም ስልጣን ላይ ያለው ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ (National Congress Party) በሁሉም የመንግሥት አካላት ላይ ባለው ጥብቅ ቁጥጥር ምክንያት በብዙ የዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ ዘንድ መንግሥቱ አምባገነናዊ ተብሎ ይቆጠራል።

ማመዛገቢያ


Tags:

ሊቢያቀይ ባሕርቻድአረብኛአባይ ወንዝ (ናይል)አፍሪካኢትዮጵያኤርትራእስልምናካርቱምየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክደቡብ ሱዳንግብፅ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አገውኛየጢያ ትክል ድንጋይገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽጂዎሜትሪየጊዛ ታላቅ ፒራሚድማህበራዊ ሚዲያስልክዳላስየተባበሩት ግዛቶችሥራክርስቶስ ሠምራገንዘብጨዋታዎችሐና ወኢያቄምወንጌል1 ሳባየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪ለገዳም የረዳ አይጎዳትዝታወርቅ በሜዳየፈረንጅ ጥድምሳሌብርሃንእየሩሳሌምአማርኛ ተረት ምሳሌዎችጥሩነሽ ዲባባክብሶማሌ ክልልኢትዮጵያመብረቅጌሤምዓፄ ቴዎድሮስየአለቃ ታየ ተረትናምሳሌዎችፕላኔትግብርተስፋዬ ሲማቫይረስላሊበላየዋና ከተማዎች ዝርዝርፈረንሣይየቃል ክፍሎችአባይጥቅምት ፲፫አሌ አላሌሀብቷ ቀናጂዮርጂያተውሳከ ግሥእግዚአብሔርየኮምፒዩተር አውታርፍርድ ቤትነፕቲዩንደቂቅ ዘአካላትፈሊጣዊ አነጋገር ሀሽነትደምስንዱ ገብሩቅፅልቼ ጌቫራየተፈጥሮ ሀብቶችአውራሪስደብረ ዳሞመልከ ጼዴቅከርከሮአርባ ምንጭየዮሐንስ ራዕይፈረንሳይኛታንዛኒያይሖዋኤቨረስት ተራራሕንድ ውቅያኖስስብሐት ገብረ እግዚአብሔርኒው ዮርክ ከተማዲላማንችስተር ዩናይትድተቃራኒ🡆 More