ደቡብ ሱዳን በ2003 ዓ.ም.
ከሱዳን የተገነጠለ አዲስ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ጁባ ነው።
Republic of South Sudan | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "South Sudan Oyee!" | ||||||
ዋና ከተማ | ጁባ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ሳልቫ ኪሬ ማያርዲት ጄምስ ዋኒ ዒጋ | |||||
ዋና ቀናት ሐምሌ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. (July 9, 2011 እ.ኤ.አ.) | ነፃነት ከሱዳን | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 619,745 (41ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 12,340,000 (94ኛ) 8,260,490 | |||||
ገንዘብ | ደቡብ ሱዳን ፓውንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +211 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ss |
ከ፷ በላይ ኗሪ ቋንቋዎች እያሉ መደበኛው ቋንቋ ግን እንግሊዝኛ ነው። አሁን ከሀገሩ 8 ሚሊዮን ኗሪዎች ምናልባት ስልሳ ከመቶ ክርስቲያኖች ናቸው። ከነዚህ አብዛኞቹ የሮማ ካቶሊክ ወይንም የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ምዕመናን ናቸው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ደቡብ ሱዳን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.