O

O / o በላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

O
ግብፅኛ
ኢር
ቅድመ ሴማዊ
ዐይን
የፊንቄ ጽሕፈት
ዐይን
የግሪክ ጽሕፈት
ኦሚክሮን
ኤትሩስካዊ
O
ላቲን
O
D4
O O O O Roman O

የ«O» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዐይን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኦሚክሮን" (Ο ο) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ዐ» («ዐይን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።

O
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ O የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ወይን ጠጅ (ቀለም)ኢስታንቡልጀርመንኛአዶልፍ ሂትለርሰንበሌጥቻይናምርጫአማርኛታሪክየጢያ ትክል ድንጋይፎርብስመጽሐፈ ሶስናመንግሥተ ኢትዮጵያገንዘብአባታችን ሆይጎንደርይስሐቅንግሥት ዘውዲቱጡት አጥቢደምየኢትዮጵያ አየር መንገድአውስትራልያአማራ (ክልል)ጾመ ፍልሰታአልበርት አይንስታይንንብሊያ ከበደልድያየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርድንጋይ ዘመንነፋስሩሲያየወታደሮች መዝሙርወልደያባንግላዴሽስልክብጉንጅክርስትናምሳሌግራ አዝማችብር (ብረታብረት)ዓረብኛ800 እ.ኤ.አ.ሙላቱ አስታጥቄአፍሪቃእስራኤልቤተክርስቲያንመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልጨረቃጆርጅ ዋሽንግተንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግሥላሴየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪጅማየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንማይክል ጃክሰንእየሩሳሌምኮርትኒ ቼትዊንድግራኝ አህመድለዳኛ የነገሩት በርጥብ ያቃጠሉትበዓሉ ግርማደብረ ብርሃንሶስት ማእዘንትራንስኒስትሪያከነዓን (የካም ልጅ)አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችሰለሞንታይላንድበደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮአልፍመጥምቁ ዮሐንስቴስላእስልምና🡆 More