N

N / n በላቲን አልፋቤት አሥራ አራተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

N
ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
ኑን
የፊንቄ ጽሕፈት
ኑን
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
N
ላቲን
N
D
N N Greek nu N Roman N

የ«N» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ኑን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ «ጀ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ን» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኑ" (Ν ν) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል እንደ ነበር የ«ን» ቅርጽ ደግሞ እንደ «𐌍» ይጻፍ ነበር። ከዚያስ የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ M እንደ ሆነ፣ እንዲሁም የ«𐌍» (ን) ቅርጽ የዛኔ ወደ N ተቀየረ።

በአንዳንድ ቋንቋ በተለይም በእስፓንኛው አልፋቤት ተጨማሪው ፊደል «Ñ» (/ኝ/) ከN የደረሰ ነው። በእስፓንኛ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይህ Ñ የተለየ ፊደል ሆኖ ተቆጥሯል፤ መጀመርያ ግን በጋሊስኛ ከ1220 ዓም ታውቋል።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ነ» («ነሐስ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ኑን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'N' ዘመድ ሊባል ይችላል።

N
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ N የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የቋንቋ ጥናትሞሮኮፀሐይሶፍ-ዑመርሩዋንዳእርድጉግልቅልልቦሽአፈወርቅ ተክሌፋሲል ግምብደመቀ መኮንንሥነ ጥበብሴማዊ ቋንቋዎችቅዱስ መርቆሬዎስፈረስረጅም ልቦለድግብርሼክስፒርሥነ-ፍጥረትሚጌል ዴ ሴርቫንቴስሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴቴዲ አፍሮሶማሊላንድሥነ ሕይወትአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭጅማ ዩኒቨርስቲሶማሌ ክልልጋምቤላ ሕዝቦች ክልልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልአቡነ ባስልዮስበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትጠፈርፊሊፒንስውቅያኖስሃይማኖትበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርአክሱም ጽዮን2ኛው ዓለማዊ ጦርነትወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያባሕር-ዳርአቡካዶደቡብ ወሎ ዞንአቤ ጉበኛሚሲሲፒ ወንዝዝግመተ ለውጥዩኔስኮዳኛቸው ወርቁእጸ ፋርስየሲስተም አሰሪአሊ ቢራፓርላማቢራግስበትሴንት ጆንስ፥ አሪዞናአስርቱ ቃላትዱባይወዳጄ ልቤቀጤ ነክኔይማርፈሊጣዊ አነጋገር የየዶሮ ጉንፋንየማቴዎስ ወንጌልኦሞ ወንዝእንቆቅልሽኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንየኮምፒዩተር አውታርፕላኔት🡆 More