F

F / f በላቲን አልፋቤት ስድስተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

F
ግብፅኛ
ሐጅ
ቅድመ ሴማዊ
ዋው
የፊንቄ ጽሕፈት
ዋው
የግሪክ ጽሕፈት
ዲጋማ
ኤትሩስካዊ
F
ላቲን
F
T3
F F F F F

የ«F» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዋው» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበትር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ው») ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኢው» (Υ, υ) ለማመልከት ተጠቀመ። ቅርጹ ትንሽ ተለውጦ ግን ተነባቢውን «ው» ለማመልከት Ϝ ϝ («ዋው» ወይም «ዲጋማ») ተጠቀመ። ከዚህ በኋላ «ው» የሚለው ተነባቢ ከግሪክኛ አነጋገር ስለ ጠፋ፣ «Ϝ ϝ» ለቁጥር (፮) ብቻ ሆነ። (ደግሞ ስቲግማ ይዩ።)

በኤትሩስክኛ ደግሞ «F» ለተነባቢው «ው» ይወክል ነበር። የ«ፍ» ድምጽ ለመወክል «FH» ተጻፈ። በሮማይስጥ ሌላ ምልክት «V» ለ«ው» ስለ ተጠቀመ፣ በላቲን ፊደል ፊደሉ «F» ለ«ፍ» ሊወክል ጀመር።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ወ» («ዋዌ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዋው» ስለ መጣ፣ የላቲን 'F' ዘመድ ሊባል ይችላል። እንዲሁም የላቲን UVW፣ እና Y ሁሉ ከ«ዋው» ደረሱ።

F
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ F የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሶርያጥላሁን ገሠሠግራኝ አህመድየኢትዮጵያ ካርታአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭፓርላማየደም ቧንቧቴዎዶላይትእስራኤልየአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤትቀንድ አውጣጃደን ስሚዝሆሣዕና በዓልስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ጎርፍየኩሽ መንግሥትየባቢሎን ግንብጌዴኦኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራሰኞሰሜን ተራራየኢትዮጵያ ሙዚቃገምልፋሲለደስየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችአይሳክ ኒውተን600 እ.ኤ.አ.ዶቅማአሸንዳፕሬዝዳንትየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንኔልሰን ማንዴላአኩሪ አተርባሕላዊ መድኃኒትጨውኮሰረትኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ፍቅርላምየኢትዮጵያ አየር መንገድፕሬስቢቴሪያኒስምዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርየግሪክ አልፋቤትጆሃንስበርግዎለድአፈወርቅ ተክሌኢንተርኔት በኢትዮጵያአብርሀም ሊንከንሰርቢያቀስተ ደመናጨርቅList of reference tablesብሉይ ኪዳንየእግር ኳስ ማህበርፋኖተስፋዬ ሲማደቡብ-ምስራቅ እስያባራክ ኦባማአዊ ብሄረሰብ ዞንአርበኛቤተ ልሔምቫቲካን ከተማአክሱም ጽዮንጠጅአፋር (ክልል)ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችአሜሪካጫትጎልጎታ🡆 More