M

M / m በላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

M
ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
ሜም
የፊንቄ ጽሕፈት
ሜም
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
M
ላቲን
M
n
M M Greek mu M Roman M

የ«M» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሜም» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ማዕበል ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ «ነ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ም» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሙ" (Μ, μ) ደረሰ።

ከ600 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት ሌላ ፊደል 𐌑 ለ«ሥ» ጠቀመ፤ የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል ነበር። የ𐌑 (ሥ) ጥቅም በ600 ዓክልበ. ግድም ጠፋ፤ ከዚያስ በ400 ዓክልበ. ግድም የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ M ለመምሰል ጀመረ።

በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «መ» («ማይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሜም» ስለ መጣ፣ የላቲን 'M' ዘመድ ሊባል ይችላል።

M
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ M የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዓፄ በካፋጠላዕልህዋሽንትቅዝቃዛው ጦርነትጁፒተርክርስትናርዕዮተ ዓለምግራዋኦርቶዶክስእምስአብርሀም ሊንከንዶሮ ወጥኢየሱስእስያአስረካቢቂጥኝሳዑዲ አረቢያሐረግ (ስዋሰው)ቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያየወባ ትንኝፈረንሣይፍቅርየወላይታ ዘመን አቆጣጠርአክሱምኮሶሰሜንፖለቲካስዊድንኛነጭ ሽንኩርትቅዱስ ላሊበላአብዮትቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያአፋር (ክልል)ሰንበት1944ፖሊስምሳሌደራርቱ ቱሉፋሲል ግቢቤተ ማርያምቻይናቬትናምኛቁርአንንግሥት ዘውዲቱአብርሐምኡራኑስኢትዮጲያዥብሲቪል ኢንጂነሪንግጥናትየአሜሪካ ዶላርኮንሶየአክሱም ሐውልትኔዘርላንድመሬትውሃሊያ ከበደትግስት አፈወርቅየዕብራውያን ታሪክብር (ብረታብረት)ሰምና ፈትልወንዝላሊበላቭላዲሚር ፑቲንዙሉኛየደም መፍሰስ አለማቆምቅዱስ ጴጥሮስአፍሪቃየሥነ፡ልቡና ትምህርትብጉንጅገብረ መስቀል ላሊበላኣዞ ሓረግዓረፍተ-ነገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክዓፄ ቴዎድሮስ🡆 More