J

J / j በላቲን አልፋቤት ፲ኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

J

ከ1516 አስቀድሞ፣ የላቲን ፊደል I ለተነባቢው «ይ»፣ ለአናባቢው «ኢ»፣ እና ለሮማይስጡ ቁጥር ፩ ተጠቀመ። ሆኖም በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ «J» ለተናባቢው «ይ» እና ቅርጹ «I» ለአናባቢው «ኢ» ይለያዩ ጀመር።

J
የ«J» አጠራር በአውሮፓ ልሳናት፦ ሰማያዊ - «»፤ ቢጫ - «»፣ አረንጓዴ - «»፤ ቀይ - «»

ፈረንሳይኛ ግን የ«ይ» ድምጽ አጠራር ከዚያ በፊት እንደ «ጅ» ለመምሰል ስለ ጀመረ፣ እሱ ደግሞ በጥንታዊ ፈረንሳይኛና እንዲሁም በእንግሊዝኛ በ«I» ይጻፍ ነበር፣ ከ1625 ዓም ጀምሮ ግን በ«J» ይጻፍ ጀመር። እስካሁንም ድረስ «J» በእንግሊዝኛ እንደ «ጅ» ያሰማል፤ በፈረንሳይኛ ድምጹ እንደገና ተለውጦ አሁን እንደ «ዥ» ያሰማል። በዘመናዊ እስፓንኛ ግን J እንደ «ሕ» ያሰማል።

J
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ J የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ብረትገብርኤል (መልዐክ)አዲስ አበባፋኖእንጦጦአቤ ጉበኛጳውሎስሞና ሊዛብሳናየመንግሥት ሃይማኖትየማቴዎስ ወንጌልባቲ ቅኝትየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትገንዘብሶዶሥርዓት አልበኝነትቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቢል ጌትስግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምአንዶራ ላ ቬላንግሥት ዘውዲቱሕገ መንግሥትየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግመርካቶቀዳማዊ ምኒልክዋና ከተማየሰው ልጅ ጥናትአባታችን ሆይግብፅየዋልታ ወፍዳልጋ ኣንበሳቅዱስ ያሬድቅልልቦሽየልብ ሰንኮፍመንፈስ ቅዱስሳዑዲ አረቢያቀጤ ነክሴቪንግ አካውንትኃይሌ ገብረ ሥላሴየሰው ልጅጉግልሊያ ከበደመስተፃምርኢዮአስአስቴር አወቀሪዮ ዴ ጃኔይሮራስ ዳርጌባክቴሪያአቡነ ተክለ ሃይማኖትገናየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርመንግሥቱ ንዋይአደብ ገዛአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲስዊድንከበደ ሚካኤልየኢትዮጵያ ሕግጨረቃስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ቢራቤተ አባ ሊባኖስሰርቨር ኮምፒዩተርመንግሥተ አክሱምኮረሪማመጽሐፈ ሲራክቅኔአብዲሳ አጋአምልኮሐረሪ ሕዝብ ክልልአሸናፊ ከበደኪዳነ ወልድ ክፍሌ🡆 More