E

E / e በላቲን አልፋቤት አምስተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

E

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኢ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኤ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ቀእ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኧፕሲሎን
ኤትሩስካዊ
E
ላቲን/ኪርሎስ
E
A28
E E E E E

የ«E» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሄ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ህ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኧ» ለማመልከት ተጠቀመ። አሁን በዘመናዊ ግሪክ ይህ ፊደል (Ε ε) «ኧፕሲሎን» (ከ«ኧ ፕሲሎን» ወይም «ቀላል ኧ») ይባላል።

በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሀ» («ሆይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሄ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'E' ዘመድ ሊባል ይችላል።

E
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ E የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የኢትዮጵያ አየር መንገድቅዝቃዛው ጦርነትቀነኒሳ በቀለገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትእንጀራግዝፈትሰላማዊ ውቅያኖስየኢትዮጵያ ቡናአይጥእየሩሳሌምየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርዋናው ገጽጥድራያርግብይሖዋእያሱ ፭ኛየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማቅልጥ አለትደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልክርስቶስ ሠምራሕንድ ውቅያኖስጋምቤላ ሕዝቦች ክልልሀበሻእጸ ፋርስAጎንደርግሥማንችስተር ዩናይትድጋውስፈንገስክፍለ ዘመንየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)መጽሐፈ ሲራክባሕር-ዳር1 ሳባበጅሮንድየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችዮሐንስ ፬ኛንግድአሊ ቢራሙሴኢትዮጵያጎንደር ከተማየአሜሪካ ፕሬዚዳንትያማርኛ ሰዋስው (1948)አሸንድየጤና ኣዳምየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንቃል (የቋንቋ አካል)ፕሬዝዳንትቁርአንግሪክ (አገር)የኢትዮጵያ ካርታኩዌት ከተማአፍሪቃደርግኣጣርድበቆሎቼኪንግ አካውንትቆለጥመዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።አቡነ የማታ ጎህአማራ (ክልል)ሙሉቀን መለሰሥላሴሥርዓተ ነጥቦችየጢያ ትክል ድንጋይየሐዋርያት ሥራ ፩ማህፈድጀርመንልብ«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ስብሐት ገብረ እግዚአብሔርፕላኔት🡆 More