I

I / i በላቲን አልፋቤት ዘጠኝኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /አይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኢ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

I
ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
ዮድ
የፊንቄ ጽሕፈት
ዮድ
የግሪክ ጽሕፈት
ኢዮታ
ኤትሩስካዊ
I
ላቲን
I
D36
I I I I I

የ«I» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዮድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የክንድ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል አጠራር ለድምጹ «ዐ» ይጠቀም ነበር። በሴማውያን ፊደል ግን ለ«ይ» ይጠቀም ጀመር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ዮድ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ይ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ደግሞ እንደ አናናቢው ኢዮታ ለ «ኢ» ተጠቀመ።

የላቲን I ከዚህ ሲሆን ደግሞ ለ«ይ»፣ «ኢ» እና ለሮማይስጡ ቁጥር ፩ ተጠቀመ። በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ «J» ለተናባቢው «ይ» እና ቅርጹ «I» ለአናባቢው «ኢ» ይለያዩ ጀመር።

በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «የ» («የመን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዮድ» ስለ መጣ፣ የላቲን «I» ዘመድ ሊባል ይችላል።

«i» ደግሞ በሥነ ቁጥር በተመከለተው የአቅጣጫ ቁጥር ሊወክል ይችላል።

I
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ I የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤትታላቅ የአናባቢ መፈራረቅእንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሥነ ጽሑፍአብዲሳ አጋዒዛናአኩሪ አተርምዕራብ አፍሪካቼ ጌቫራታሪክዱባዲላአበራ ለማአቡነ ተክለ ሃይማኖትአሸንድየጥርኝአንድምታስዊዘርላንድፈሊጣዊ አነጋገርአዋሽ ወንዝዋሺንግተን ዲሲድሬዳዋምሥራቅ አፍሪካሴማዊ ቋንቋዎችአቡነ የማታ ጎህልብወለድ ታሪክ ጦቢያቤተ መድኃኔ ዓለምገንዘብመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልፍጥነትሥላሴሥነ ጥበብድንጋይ ዘመንማይልዋናው ገጽደራርቱ ቱሉጡት አጥቢዕድል ጥናትፍቅር በአማርኛሩዋንዳእስልምናፑንትቤተ አባ ሊባኖስስብሐት ገብረ እግዚአብሔርጓጉንቸርፕሉቶክብመለስ ዜናዊአዕምሮየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሶስት ማእዘንተከዜቃል (የቋንቋ አካል)አፖሎ ፲፩የሥነ፡ልቡና ትምህርትማህፈድሊያ ከበደእምስመጽሐፈ ጥበብየጥንተ ንጥር ጥናትሰዋስውሸዋበገናአውስትራልያአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትዌብሳይትአፈርጋሊልዮየትነበርሽ ንጉሴጎንደር ከተማአክሱም ዩኒቨርሲቲእግዚአብሔርቀዳማዊ ቴዎድሮስረቡዕይስሐቅጣና ሐይቅቤተክርስቲያንአክሱም መንግሥት🡆 More