ጉንዳን

ጉንዳን ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው።

ጉንዳን
ጉንዳን ማርን ስትበላ

በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው።


አንታርክቲካ በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በምድር ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ እኩል ይሆናል።


በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ።


- ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም

- ሳንባ የላቸውም

- ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::

- እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።

ከጉንዳን ስንነጻጸር እስኪ እኛስ ብርታታችን ምን ያክል ነው ራሳችን እስኪ እንመርምር!

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አንዶራፈረንሣይህሊናብራዚልአፈርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንሶቪዬት ሕብረትዝንብየበዓላት ቀኖችፍዮዶር ዶስቶየቭስኪነጋሽህንድአባ ጉባራያክስታኔኦሪት ዘፍጥረትየማርያም ቅዳሴጥንታዊ ግብፅአርበኛዳግማዊ ዓፄ ኢያሱታሪክሱፍመጽሐፍረመዳንየአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤትየማቴዎስ ወንጌልአንኮር ዋትከተማየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርሞትየሰው ልጅትግራይ ክልልሳህለወርቅ ዘውዴቅዱስ ገብርኤልአረጋኸኝ ወራሽአሸናፊ ከበደጂራንመስቀል አደባባይቴክሳስአማርኛማሲንቆዓፄ ነዓኩቶ ለአብግድግዳመቅመቆውቅያኖስሥነ ጽሑፍዋና ከተማአላህደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)አዶልፍ ሂትለርአቡነ ተክለ ሃይማኖትገብርኤል (መልዐክ)እጸ ፋርስሰለሞን«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ቅዱስ መርቆሬዎስአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች800 እ.ኤ.አ.የባሕል ጥናትፍልስፍናጥላሁን ገሠሠሀይቅተምርእንጀራሥነ ንዋይየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርፕላኔትማይክሮሶፍትዝቋላሰመራፍቅርአክሱም ጽዮንሳሙኤል🡆 More