ረመዳን

ረመዳን በሂጅራ አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር እና በሙስሊሞች ዘንድ የጾም፣ ጸሎት ወር ነው ፡፡ ረመዳን ከአምስቱ የእስልምና ማዐዘናት ዉስጥ አንዱ ነው ። እና ሃያ ዘጠኝ ወይም ሠላሳ ቀናት ይቆያል ።

ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ ምትጠልቅ ድረስ መጾም ለአቅመ አዳም (ሄዋን) ለደረሱ ሙስሊሞች ፋርድ (ግዴታ) ነው ። የክሮኒክ በሽተኞች , መንገደኞች, አረጋውያን, ጡት አጥቢ እናቶች, የስኳር በሽተኞች, ወይም የወር አበባ ያላቸው እንስቶች ሲቅሩ ከሱቢህ ( ፈጅር) አዛን ቀደም ብሎ በለሊት(ንጋት) ላይ የሚበላው ምግብ ሱሁር, እና ምሽት ከመግሪብ አዛን ቡሃላ የሚፈታበት(ሚፈጠርበት) ምግብ ኢፍጣር ይባላል ።

የጾም መንፈሳዊ ሽልማቶች ( ሰዋብ ) በረመዳን ውስጥ እንደሚባዙ ይታመናል ፡ በዚህ መሠረት, ሙስሊሞች ከምግብ እና መጠጥ ብቻ ሳይሆን፣ ከትምባሆ ምርቶች, ከባለቤታቸው ጋር ፆታዊ ግንኙነት፣ እንዲሁም ከመጥፎ ባህሪ ይቆጠባሉ ። ይልቁንስ ሰላት እና ቁርኣን ምቅራትን ያበዛሉ ።

የሃይማኖት ተግባራት

የተለመደው ተግባር ከንጋት እስከ ፀሐይ መጥለቅ መፆም ነው ፡፡ ከጾም በፊት የቅድመ-ጎህ ምግብ ሱሁር ሲባል፣ ጻሃይ ስትጠልቅ ጾም የሚፈታበት ምግብ ኢፍጣር ይባላል ።

ሙስሊሞች ብዙ ጊዜን በጸሎት፣ በሰላት እና በሰደቃ(ምጽዋት) እንዲሁም ስነ ምግባራቸውን ለማሻሻል በመጣር ያሳልፋሉ ። ይህም ከታች ባለው ሃዲስ "ረመዳን ሲደርስ የገነት በሮች ይከፈታሉ፣ የሲኦል (ገሃነም) በሮች ይዘጋሉ እና ሰይጣናት ይታሰራሉ ። ”

ባህላዊ ልምዶች

የጤና ውጤቶች

ረመዳን በአግባቡ ከተጾመና በቂ ፈሳሽ በቀን ውስጥ ማግኘት ከተቻለ፣ ጠቃሚ የጡንቻ ክምችቶች ሳይቃጠል ኪሎ መቀነስ ስለሚያስችል የጤና በረከትም ያስገኛል ።

ማጣቀሻዎች

Tags:

ረመዳን የሃይማኖት ተግባራትረመዳን ባህላዊ ልምዶችረመዳን የጤና ውጤቶችረመዳን ማጣቀሻዎችረመዳን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቤተ እስራኤልየኢትዮጵያ አየር መንገድዓረፍተ-ነገርሰሜን ተራራሣራየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፩/፲፬ዐቢይ አህመድሚያዝያ 27 አደባባይግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምፊታውራሪቢልሃርዝያአፍሪቃአስርቱ ቃላትክራርአክሱም ጽዮንየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትበርሊንዝሆንቃል (የቋንቋ አካል)አምሣለ ጎአሉተውሳከ ግሥሽኮኮአክሱም1996ስንዴየትነበርሽ ንጉሴሀበሻስልክየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችየዓለም ዋንጫአሊ ቢራእንዶድሊያ ከበደትንሳዔውሃቁጥርብጉርአርባ ምንጭኦጋዴንኢንግላንድየኖህ መርከብራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ቼኪንግ አካውንትኤዎስጣጤዎስቀይ ሽንኩርትኦሮምኛኤድስታምራት ደስታቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ስኳር በሽታትግርኛየዮሐንስ ወንጌልአኩሪ አተር15 Augustእንጀራንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትገንዘብአራት ማዕዘንመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስሐረግ (ስዋሰው)አፕል ኮርፖሬሽንአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲቡልጋወለተ ጴጥሮስፀሐይአዳማእጸ ፋርስቦይንግ 787 ድሪምላይነርእንቆቅልሽየአፍሪካ ቀንድ🡆 More