ጨረር ፈንክሽን

ጨረር ፈንክሽን ወይም ጨረር ዋጋው የሆነ ፈንክሽን የሂሳብ ፈንክሽን ሲሆን ውጤቱ ብዙ-ቅጥ ባለው ኅዋ ውስጥ የሚሰራጭ ጨረር (ቬክተር) ነው። በአብላጫው ጊዜ የጨረር ፈንክሽን ግቤት ነጠላ ቁጥር ( ስኬላር) ነው፣ ነገር ግን አልፎ አልፎ ግቤቱ የአቅጣጫ ቁጥር ወይም ህልው ቁጥር ቬክተር ሊሆን ይችላል።

ጨረር ፈንክሽን
የቬክተር ፈንክሽን ግራፍ። እናስተውል ጨረሮቹ r(t) ን ይወክላሉ።
ጨረር ፈንክሽን
ከጎን የቬክተር ዋጋ ያለውን የስፕሪንግ እኩልዮሽ r(t) = <2 cos t, 4 sin t, t> ግራፍ እንመለከታለን

ሂስባዊ ቀመር

ነጠላ ቁጥር ግቤቱ የሆነና ውጤቱ ጨረር የሆነ ፈንክሽን ሲሰጥ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይለ ፈንክሽን አንድ ህልው ቁጥር ፓራሜትር t ን እንደ ግቤት ሲወስድ ይታያል። በተረፈ t አብላጫውን ጊዜ የሚወክለው ጊዜን ሲሆን ውጤቱ በቬክተር r(t) ይወከላል። ከዚህ አንጻር እኒህ ፈንክሽኖች የአሃድ መስፈርት ቬክተሮችን i, j, k በመጠቀም እንዲህ ይጻፋሉ

  • ጨረር ፈንክሽን  ወይም
  • ጨረር ፈንክሽን 

እዚህ ላይ f(t), g(t) እና h(t) የመሰረተ መዋቅሩ (ኮርድኔቶቹ) ፈንክሽን ሲሰኙ ግቤታቸው t ነው። ቬክተር r(t) ጅራቱ ከቁጥር ሰንጠረዥ መነሻ (0፣0፣0) ሲያርፍ እራሱ በፈንክሽኑ ዋጋ ላይ ያርፋል።

ከላይ የተጠቀሱት የጨረር ፈንክሽኖች በተጨማሪ በሚቀጥለው መልኩ ሊጻፉ ይቻሉ

  • ጨረር ፈንክሽን  or
  • ጨረር ፈንክሽን 

የጨረር ፈንክሽን ለውጥ

የሚቀጥለው የጨረር ፈንክሽን ቢሰጠን

    ጨረር ፈንክሽን 

ለውጡ እንዲህ ይሰላል

    ጨረር ፈንክሽን 

የጨረተር ለውጥን እንዲህ መተርጎም እንችላለን፡ r(t) የአንድን እቃ በኅዋ አቀማመጥ ቢወክል፣ ለውጡ እንግዲህ የዚያን እቃ ፍጥነት ይወክላል

    ጨረር ፈንክሽን 

በተመሳሳይ ሁኔታ የፍጥነቱ ለውጥ እንግዲህ ፍጥንጥነት ነው ማለት ነው።

    ጨረር ፈንክሽን 

ከፊል ለውጥ

የጨረር ፈንክሽን a ከፊል ለውጥ ከስኬላር ተለዋዋጭ q አንጻር እንዲህ ይተረጎማል

    ጨረር ፈንክሽን 

እዚህ ላይ aiei አቅጣጫ ያለውን የa ስኬላር ክፍል ይወክላል። ይህ ክፍል የ a እና ei አቅጣጫ ኮሳይን ወይም ነጥብ ብዜት በመባልም ይታወቃል።

ተራ ለውጥ

    ጨረር ፈንክሽን 

አጠቃላይ ለውጥ

ጨረር ፈንክሽን a ብዛታቸው n የሆኑ ስኬላርተለዋዋጮች qr (r = 1,...,n) ቢሆንና እያንዳንዱ qr የ አንድ ስኬልራ ብቻ t ፈንክሽን ቢሆን, የጨረር ፈንክሽኑ a ተራ ለውጥ ከ t አንጻር አጠቃላይ ለውጥ ተብሎ ሲታወቅ እንደሚከተለው ይቀመራል

    ጨረር ፈንክሽን 

አንድ አንድ ጊዜ አጠቃላይ ለውጥ በዚህ መልኩ D/Dt ይጻፋል። የአጠቃላይ ለውጡ ከከፊል ለውጡ የሚለየው qr. በጊዜ ውስጥ ሲለወጥ በ a ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖም ከግምት ውስጥ ስለሚያስገባ ነው።

ማጣቀሻ

ተጨማሪ ንባቦች (እንግሊዝኛ)

Tags:

ጨረር ፈንክሽን ሂስባዊ ቀመርጨረር ፈንክሽን የ ለውጥጨረር ፈንክሽን ማጣቀሻጨረር ፈንክሽን ተጨማሪ ንባቦች (እንግሊዝኛ)ጨረር ፈንክሽንየአቅጣጫ ቁጥርጨረር ዋጋው የሆነ ፈንክሽን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ምዕራብ አፍሪካትግራይጎንደርማህሙድ አህመድሶማሌ ክልልውክፔዲያእስራኤልእርድየአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎችጉዞ (ቱሪዝም)ማንችስተር ዩናይትድሾላ በድፍንሚካኤልቅዱስ ጴጥሮስየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችሕግአሊ ቢራጌታቸው ካሳየዮሐንስ ወንጌልፀጋዬ እሸቱየእብድ ውሻ በሽታአገውኤሌክትሪክ መስክአማርኛ ተረት ምሳሌዎችዝሆንዛጔ ሥርወ-መንግሥትቴስላአቃቂ ቃሊቲበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትጁፒተርላሊበላየኩሽ መንግሥትበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርረመዳንዚምባብዌኦሞ ወንዝሥነ ጥበብፈሊጣዊ አነጋገርማሪቱ ለገሰታሪክ ዘኦሮሞመሐሙድ አህመድሲዳምኛሞሪሸስኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴግመልመጥምቁ ዮሐንስናምሩድጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለከበደ ሚካኤልራስ ዳርጌየተባበሩት ግዛቶችግሥተእያ ትክል ድንጋይዓፄ ዘርአ ያዕቆብክረምትባሕላዊ መድኃኒትአድዋቼክጠጣር ጂዎሜትሪየወታደሮች መዝሙርጋኔንየአድዋ ጦርነት1 ሳባቂጥኝአምባሰልገንዘብባህሩ ቀኜሶሪያዓሣየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🡆 More