የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ ካሉት ባንኮች ባለው ተቀማጭ ገንዘብም ይሁን በስርጭት ብዛት ቀዳሚው ነው። በአሁኑ ጊዜ ባንኩ ከ1.1 TIRLION ብር በላይ ተቀማጭ ያለው ሲሆን 1700 የሃገር ውስጥ ቅርንጫፎች አሉት። ባንኩ በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ብቻ 450 ቅርንጫፎች አሉት። ከሃገር ውጭም በጅቡቲ ቅርንጫፍ አለው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.