አቃቂ ቃሊቲ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 195,273 ነው።
አቃቂ ቃሊቲ | |
ክፍለ ከተማ | |
አቃቂ ቃሊቲ (በቀይ) ከአዲስ አበባ ውስጥ | |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 195,273 |
አቃቂ ቃሊቲ በአዲስ አበባ ደቡብ አቅጣጫ ላይ የሚገኝ ሲሆን ንፋስ ስልክ ላፍቶን እና ቦሌን ያዋስናል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አቃቂ ቃሊቲ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.