ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ

ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ (ኢሮንኛ፦ /ኹሣር ኢርስቶን-አሎንስቶን/) በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1983 ዓ.ም.

ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ጂዮርጂያ ግን ይግባኝ አለው።

ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ
የደቡብ ኦሤትያ ሥፍራ (አረንጓዴ)
ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ

ተባበሩት መንግሥታት የሚከተሉት አገራት ደቡብ ኦሤትያን ተቀባይነት ሰጥተዋል፦ ሩስያኒካራጓ (በ2000 ዓ.ም.) ፤ ቬኔዝዌላ (2001 ዓ.ም.)፣ ናውሩ (2002 ዓ.ም.)፣ ሶርያ (2010 ዓ.ም.)

በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያትራንስኒስትሪያ እና አርጻኽ (የቀድሞው ናጎርኖ-ካራባቅ) ደቡብ ኦሤትያን እርስ በርስ ይቀበላሉ። ምዕራባዊ ሣህራ ደግሞ ደቡብ ኦሠትያን ተቀብሏል።

በተጨማሪ ቱቫሉ ከ2003 እስከ 2006 ዓ.ም. ድረስ ይቀበለው ነበር።

የተረፉት መንግሥታት የጂዮርጂያ ግዛት እንዲሆን የጂዮርጂያን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።

መጋቢት 2009 ዓም ከተደረገው ሕዝቡ ውሳኔ ቀጥሎ የሀገሩ ስም በይፋ ከ «ደቡብ-ኦሤትያ» ወደ «ደቡብ-ኦሤትያ-አላኒያ» ተቀየረ። የአገሩ ሕዝብ ከታሪካዊ አላኖች ብሔር እንደ ተወለደ ይታመናል፤ ታሪካዊውም አላኒያ ከ890-1230 ዓም ያሕል በአካባቢው የቆየ መንግሥት ነበረ።


Tags:

1983ኢሮንኛጂዮርጂያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችኣጣርድ1ኛ አሌክሳንደርወላይታየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችአረጋኸኝ ወራሽወንጌልሻይ ቅጠልአገውረጅም ልቦለድደብረ ሊባኖስበላይ ዘለቀየጊዛ ታላቅ ፒራሚድላቲን አሜሪካግራ አዝማችጀበናአድዋመካከለኛው ምሥራቅካይ ሃቨርትዝጌዴኦየህንድ ፕሪሚየር ሊግእቴጌደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልያዕቆብተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርNorth Northትግራይ ክልልየዋና ከተማዎች ዝርዝርሃይማኖትቅዱስ ገብርኤልጨረቃማልታጠፈርአፋር (ክልል)ኮንሶየሰው ልጅሀብቷ ቀናድብሽሮ ወጥንዋይ ደበበየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፬የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንመንግሥትግብርክፍለ ዘመንምግብቆለጥየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክነፋስየኖህ ልጆችስቲቭ ጆብስዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/መልመጃ ገጽ ፪አቤ ጉበኛተራጋሚ ራሱን ደርጋሚመስተፃምርመካነ ኢየሱስአክሱም መንግሥትታሪክደራርቱ ቱሉደጋ እስጢፋኖስፈሊጣዊ አነጋገርሶማሌ ክልልመካከለኛ ዘመንሀዲስ ዓለማየሁድብብቆሽ«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝዳቦታምራት ደስታመብረቅቤተ ልሔምአዳልአውስትራልያቤተ ማርያምየመንግሥት ሃይማኖትአማረኛየካቲት ፳፫🡆 More