ፌስቡክ facebook.com በፌስቡክ ኢንክ (Facebook Inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነ ድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 4 2004 እ.ኤ.አ.
ፌስቡክ በማርክ ዙከርበርግ በተባለ አሜሪካዊ የተፈጠረ የመገናኛ ብዙሀን ነው። ባሁኑ ጊዜ ያለም ህዝብ የሚጠቀምበት ነዉ።
የተለያዩ ሰዎች በመረጡት ስያሜ ተሰይመዉ የፈለጉት ነገር ይሰራሉ።
ፌስቡክ የተለያዩ ድርጅቶች ዜናቸዉን ለማስፈር ገፅ በተባለ ስያሜ ገፅ ይከፍታሉ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፌስቡክ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.