A

A / a በላቲን አልፋቤት መጀመርያው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

A

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኣ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ኢሕ
ቅድመ ሴማዊ
አሌፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
አሌፍ
የግሪክ ጽሕፈት
አልፋ
ኤትሩስካዊ
A
ላቲን/ኪርሎስ
A
Egyptian hieroglyphic ox head A Phoenician aleph Greek alpha Etruscan A Roman A

የ«A» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «አሌፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "አልፋ" (Α α) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «አ» («አልፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።

A
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ A የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የጅብ ፍቅርመስተዋድድሐረግ (ስዋሰው)ጳውሎስዳግማዊ ዓፄ ዳዊትርዕዮተ ዓለምሀጫሉሁንዴሳተረፈ ኤርምያስዴቪድ ካምረንአይሁድናየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትሰንጠረዥጂጂወግ አጥባቂነትጥላ ብዜትጅቡቲ (ከተማ)ፋሲል ግምብትዊተርባርነትባሕልአክሊሉ ለማ።የመስቀል ጦርነቶችቂጥኝየምኒልክ ድኩላየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንየሉቃስ ወንጌልሰሜን ተራራውክፔዲያፋርስስሜን አሜሪካየኦሎምፒክ ጨዋታዎችጂራንAስምኢንግላንድጥርኝየማርያም ቅዳሴወርቅ በሜዳይኩኖ አምላክየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክቅዱስ ራጉኤልወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥሲሳይ ንጉሱሀዲያ635 እ.ኤ.አ.ከተማመጠነ ዙሪያJanuaryሀበሻእንግሊዝኛየውሃ ኡደት1996አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስከበደ ሚካኤልየተባበሩት ግዛቶችቋንቋልብየኢትዮጵያ ቋንቋዎችአቃቂ ቃሊቲክርስቲያኖ ሮናልዶአልጀብራታንዛኒያጆሴፍ ስታሊንየምድር እምቧይይሖዋቃል (የቋንቋ አካል)ሆኖሉሉአብርሐምመስኮብኛኤችአይቪየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትየሐበሻ ተረት 1899ዐቢይ አህመድ🡆 More