በቆሎ

በቆሎ (ሮማይስጥ፦ Zea mays) መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ በመካከለኛ አሜሪካ የተደረጀ የእህል አይነት ነው። ከ1500 ዓም በኋላ ወደ ሌሎቹ አህጉራት ተስፋፋ። ቅንጣት ፍሬው ከስንዴ እጅግ እስከሚበልጥ ድረስ በመዝራት ተለማ።

የተለመደበት ወገን ወይም አውሬ በቆሎ ቴዮሲንቴ (Zea) የተባሉት የሣር ዝርዮች ናቸው። የቴዮሲንቴ ተክል ግን አንድያ አነስተኛ ቅንጣት ብቻ ያወጣ ሲሆን፣ በዘመናት ላይ የሜክሲኮ ኗሪዎች በግብርና ዘደዎች ጠቀሜታውን ዕጅግ አስፋፉ።


ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ በሣር አስተኔ ውስጥ የበቆሎ ቅርብ ዘመዶች ማሽላ እና ሸንኮራ ኣገዳ ናቸው።

በቆሎ
ቴዮሲንቴ (ላይ)፣ ክልሱ እና በቆሎ ቅንጣቶች ሲነጻጸሩ

Tags:

መካከለኛ አሜሪካሮማይስጥስንዴቅድመ-ታሪክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በጋየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫አስራት ወልደየስቴዲ አፍሮመኪናግብረ ስጋ ግንኙነትሥነ-እንቅስቃሴማሪቱ ለገሰመንግሥተ አክሱምፊታውራሪእስራኤልየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፬አፍሪቃየይሖዋ ምስክሮችመዝገበ ዕውቀትአሕጉርታምራት ሞላሩዋንዳጀርመንጂጂአይሁድ ኢየሱስን ለምን ገደሉትግመልጁላይቤተ አባ ሊባኖስጋብቻትንቢተ ዳንኤልዳማ ከሴየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ማኅበረ ቅዱሳንገበጣየዮሐንስ ወንጌልኣጣርድነብርየኢትዮጵያ ካርታአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችዓፄ ዘርአ ያዕቆብዓፄ ተክለ ሃይማኖትሥርዓት አልበኝነትፌጦመስተፃምርሴማዊ ቋንቋዎችየአሜሪካ ዶላርሥርዓተ ነጥቦችኢስታንቡልልብነ ድንግልሴቶችየኢትዮጵያ ካርታ 1690ሰይጣንኦሮምኛየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችአውሮፓ ህብረትጎሽደቂቅ ዘአካላትስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)መቀሌፋሲካየጣልያን ታሪክሥነ ዲበ አካልበሬእምስስንዱ ገብሩነፋስ ስልክንዋይ ደበበአቤ ጉበኛጸጋዬ ገብረ መድህንግዕዝ1996ቤተ እስራኤልየባቢሎን ግንብጥቁር እንጨትየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትየአድዋ ጦርነትኦክሲጅን🡆 More