መጋቢዎች

መጋቢ ደግሞ sysop (ከ system operator) ይባላል።

በመጋቢዎች ብቻ የሚፈጸም እርምጃ እንዲወሰድ በዚህ ገጽ ላይ መጠየቅ ይችላሉ።

አንድን መጣጥፍ ለማጥፋት የሚቀርቡ ጥያቄዎች በለማጥፋት የቀረቡ ገጾች ይቅረቡ።

መጋቢ በተለይ ሌሎች ተጠቃሚዎች የማይቻላቸውን አንዳንድ ተግባር ለመፈጸም ችሎታ አላቸው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ እንዲህ ማድረግ ከቻለ፣ ዌብሳይቱ ቀስ ይል ነበር። ደግሞ ታማኝነት ስላላቸው ይህ ለጸጥታ ምክንያት ነው።

እርስዎ መጋቢ ለመሆን (ወይም ደግሞ ሰውን ለማጨት) ከወደዱ፣ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ 'አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች' በሚለው ክፍል ሥር ይጠይቁ። ማንም ተጠቃሚ 'ድጋፍ' ወይም 'ተቃውሞ' በማለት ዕጩዎቹን ማማረጥ ይፈቀዳል።

ለዚህ ድረገጽ ለጥቂት ጊዜ አስተዋጽኦችን በአማርኛ የጨመረ ሰው ሁሉ መጋቢ እንዲሆን ይፈቀዳል። የዊኪፔድያ መስራች ጂምቦ ዌልስ «ይህ ቁም ነገር መሆን አይገባም» ብሏል።

መጋቢ ምንም ልዩ ስልጣን የለውም። ከሌሎቹ ተጠቃሚዎቹ ሁሉ ጋራ እኩል ነው።

በዚህ ገጽ በመጋቢዎች (ሳይሶፕ) ብቻ ለሚሰሩ ሥራዎች ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል።

መጋቢዎች ሊሰሩ የሚችሉት ሥራዎች፦

  • መጣጥፎችን ለማጥፋት - ውክፔዲያ:Deletion policy፣ ለመጥፋት የታጩ ገጾች
  • መጣጥፎችን መቆለፍን እና መክፈት - ውክፔዲያ:Protection policy
  • የተቆለፈን መጣጥፍ ማስተካከል
  • መጥፎ ስራ የሚሰሩ ተጠቃሚዎችን ማገድ/መከልከል - ውክፔዲያ:Bans and blocks, ውክፔዲያ:Vandalism in progress
    ደግሞ የመጋቢ መዝገቦች ይዩ ፦

መባቀር (ቢሮክራት) የሚባል ደረጃ ትንሽ ተጨማሪ ችሎታ አለው፣ ማለት ማእከላዊው ጣቢያ Meta: ላይ እርዳታ መጠይቅ ሳያስፈልግ፣ በዚህ ዊኪ ላይ አባላት መጋቢነትን ሲያገኙ መባቅራን በቀጥታ መስጠት ይችላሉ። ከዚህ ሌላ፣ ማንም ተጠቃሚ ብእር ስማቸውን ለመቀይር ቢወድዱ፣ ሊፈጽሙላቸው ይችላሉ። ብእር ስም የመቅይር ጥያቄ በመባቅሩ ውይይት ገጽ ይቀርብ።


የመጋቢዎች ዝርዝር

    ማስታወቂያ፦ ይህ ዝርዝር አልፎ አልፎ የሚታደስ ነው... በቀጥታ በሶፍትዌሩ የተዘጋጀ ዝርዝር በልዩ:Listadmins ይገኛል።

Current

Former

አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች

ወቅታዊ ጉዳዮችና ጥያቄዎች

ማንኛውም ገጽ እንዲቆለፍ ከፈለጉ፣ ተጠቃሚዎች መጋቢዎች እዚህ መጠየቅ ይችላሉ። አንድን መጣጥፍ ለማጥፋት የሚቀርቡ ጥያቄዎች በውክፔዲያ:ለመጥፋት የታጩ ገጾች ይቅረቡ። ተጠሚዎችን ለማገድ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ደግሞ እዚህ ይቅረቡ።

ማወቅ ያለባቸውን ጉዳዮች ወይም አስፈላጊ ዜና እንዲረዱ፤ መጋቢዎች ሁሉ ይህን ክፍል መከታተል ይገባቸዋል።

ደሞ ይዩ

Tags:

መጋቢዎች የ ዝርዝርመጋቢዎች አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎችመጋቢዎች ወቅታዊ ጉዳዮችና ጥያቄዎችመጋቢዎች ደሞ ይዩመጋቢዎች

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቡናJanuaryሰሎሞን ዴሬሳቅዱስ ያሬድአህያእየሱስ ክርስቶስመጠነ ዙሪያሥነ ጽሑፍመዝገበ ቃላትእንጦጦፋሲካአውሮፓ ህብረትየጣልያን ታሪክየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርለንደንዕብራይስጥሄክታርጣና ሐይቅኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ጉራጊኛውክፔዲያደቂቅ ዘአካላትመልከ ጼዴቅ2004እስራኤልገብረ መስቀል ላሊበላሃቢሩዓፄ ሱሰኒዮስፍሬው ኃይሉዮፍታሄ ንጉሤሊያ ከበደወፍባሕልዓፄ ዘርአ ያዕቆብአምባሰልበላይ ዘለቀሥርዓት አልበኝነትየምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብኢትዮጵያዊደርግሩዝኮምፒዩተርየቅርጫት ኳስቂጥኝመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲትግራይ ክልልፖሊስንግሥት ዘውዲቱየኦሎምፒክ ጨዋታዎችኦሮሞሶማሌ ክልልሥነ ዲበ አካልየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርመለስ ዜናዊግመልድሬዳዋቁርአንኔልሰን ማንዴላጋምቤላ (ከተማ)ሕግስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)በጠማማ ቁና ሁለት ሁለት (1)(2)ታንዛኒያሴምአማራ (ክልል)ዴርቶጋዳአምልኮየዓለም ቅርስ ስፍራዎች ዝርዝር - በየአገሩየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ተሳቢ እንስሳ🡆 More