የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩: ዘቅዱስ ሕርያቆስ

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩: ዘቅዱስ ሕርያቆስ

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩: ዘቅዱስ ሕርያቆስ
ዘቅዱስ ሕርያቆስ


፷፰ ፤ ከፍጥረት ሁሉ እንደሚቀድም እንደ አዳም አንድ የምንል አይደለም በባሕርዪው አንድ ሲሆን ሦስት ነው እንላለን እንጂ ።
፷፱ ፤ ክፉዎች አይሁድ ባለማወቃቸው የእግዚአብሔርን ገፅና አካል አንድ ነው የሚሉ በደለኞችን የይስማኤል ወገኖችንም እነሆ እንሰማቸዋለን ልቦናቸውን ያሳወሩ ናቸው ።
፸ ፤ አምላኮቻቸውም ብዙ አጋንንቶቻቸው ብዙ የሆኑ በጣዖት የሚያመልኩ አረማውያንን እንሆ እናያቸዋለን ።
፸፩ ፤ እኛ ግን በጎ ጐዳና የሚያስተምሩትን እንከተላለን ። ሐዋርያት እንዲህ እያሉ እንዳስተማሩን ።
፸፪ ፤ አብ ፀሐይ ነው ወልድ ፀሐይ ነው መንፈስ ቅዱስም ፀሐይ ነው ። ከሁሉ በላይ የሚሆን አንድ የእውነት ፀሐይ ነው ።
፸፫ ፤ አብ እሳት ነው ወልድ እሳት ነው መንፈስ ቅዱስም እሳት ነው ። በልዕልና ያለ አንድ የሕይወት እሳት ነው ።
፸፬ ፤ አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስ ቅዱስም ጎሕ ነው ። በብርሃኑ ፀዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጧት ጎሕ ነው ።
፸፭ ፤ አብ ጒንደ ወይን ነው ወልድ ጒንደ ወይን ነው መንፈስ ቅዱስም ጒንደ ወይን ነው ። ዓለሙ ሁሉ የጣፈጠበት አንድ የሕይወት ወይን ነው ።
፸፮ ፤ አብ ሐሊብ ነው ወልድ ሐሊብ ነው መንፈስ ቅዱስም ሐሊብ ነው ። ጭማሪ የሌለበት አንድ ሐሊብ እርሱ ነው ።


Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሂሩት በቀለየነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝዳንቴ አሊጊዬሪመጽሐፈ ጦቢትአክሱምረጅም ልቦለድለዘለቄታዊ የልማት ግብኢሳያስ አፈወርቂጎጃም ክፍለ ሀገርኢትዮጲያቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዋሺንግተን ዲሲጣይቱ ብጡልየጊዛ ታላቅ ፒራሚድዚምባብዌዱባይከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርፋሲካመዝሙረ ዳዊትኦሮሞመሠረተ ልማትሀይቅፀሐይሸዋተምርክሬዲት ካርድአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስዴሞክራሲደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልፍራንክፉርትእውን ነብዩ መሀመድ ሀሰተኛ ናቸው?ተመስገን ተካሲዳማተድባበ ማርያምሩዋንዳህሊናሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይኦሮማይእሳት ወይስ አበባየዓለም የመሬት ስፋትጤና ኣዳምቁጥርበርጀርመንቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ሴማዊ ቋንቋዎችራስ ዳርጌዓፄ ዘርአ ያዕቆብደምስንዱ ገብሩዌብሳይትቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊኦሮሚያ ክልልአይሁድናምሳሌቅዱስ ገብርኤልገበጣዋሽንትሐረርሰይጣንክሌዮፓትራየኢትዮጵያ ሙዚቃጃትሮፋኃይሌ ገብረ ሥላሴመቅደላመጥምቁ ዮሐንስሶቪዬት ሕብረትፍልስፍናኦሪት ዘፍጥረትጎልጎታቦሌ ክፍለ ከተማአዋሳጅጅጋ🡆 More