ዕብራይስጥ

ዕብራይስጥ የእስራኤል ብሔራዊ ቋንቋ ሲሆን ከሴማዊ ቋንቋዎች እንደ አማርኛ ወይም ዓረብኛ አንዱ ነው .

ዕብራይስጥ
ዕብራይስጥ፣ ዓረብኛ እና እንግሊዝኛ

የዕብራይስጥ ፊደላት

የታችኞቹ ፊደላት ደግሞ ሶፈት ይባላሉ። ማለትም በጽሁፍ በመጨረሻ ላይ የሚገኙ ለማለት ነው.ለምሳሌ כולך חורף פרטים להתכונן («ሁላችሁ ዝርዝሩን ለማዘጋጀት በጋ አላችሁ») እነዚህ ፊደላት ናቸው። א ב ג ד ה ו ז ח ט י כ ל מ נ ס ע פ צ ק ר ש ת ך ם ן ף ץ

የዘመናዊ ዕብራይስጥና የምእራባዊያኑ (אכּ) ዝምድና

ዘመናዊ ዕብራይስጥ እነዚህ ተናባቢዎች፦ א ב ג ד ה ו ז ח ט י כ ל מ נ ס ע פ צ ק ר ש ת እና כ מ נ פ צ በቃላት መጨረሻ ላይ ሲመጡ ወደ ך ם ן ף ץ ይቀየራሉ። ሶፊት የዕብራይስ አናባቢዎች ኒኩድ ይባላሉ። በፊደላቱ ላይ ነጠብጣቦችን ወይም ጭረቶችን በማስቀመጥ ይጻፋሉ።

የዕብራይስጥ ፊደላትና የአማርኛ የተናባቢ-አናባቢ አወቃቀር ዝምድና

Kamatz ግዕዝ Kubbutz ካዕብ Chirik ሣልስ Kamatz/Patach ራብዕ Segol/Tsere ኃምስ Shva ሳድስ Cholem ሳብዕ
Hei חָ הֻ הִ הַ / הָ הֵ / הֶ הְ הֹ
Lamed לֻ לִ לַ/לָ לֵ / לֶ לְ לֹ
Mem מֻ מִ מַ/מָ מֵ / מֶ מְ מֹ
Samech סֻ סִ סַ / סָ סֵ / סֶ סְ סֹ
Bet בֻּ בִּ בַּ / בָּ בֵּ / בֶּ בְּ בֹּ
Vet בֻ בִ בַ / בָ בֵ / בֶ בְ בֹ
Tet טֻ טִ טַ/טָ טֵ / טֶ טְ טֹ
Tav תֵ / תֶ תֻ תִ תַ / תָ תְ תֹ
Nun נֻ נִ נַ/נָ נֵ / נֶ נְ נֹ
Aleph אָ אֻ אִ אַ / אָ אֵ / אֶ אְ אֹ
Ayin עָ עֻ עִ עַ / עָ עֵ / עֶ עְ עֹ
Vav וּ וֹ
Kaf כֻּ כִּ כַּ / כָּ כֵּ / כֶּ כְּ כֹּ
Khaf כֻ כִ כַ / כָ כֵ / כֶ כְ כֹ
Qof קֻ קִ קַ / קָ קֵ / קֶ קְ קֹ
Chet חֻ חִ חַ/חֶ חֵ / חֶ חְ חֹ
Zayin זֻ זִ זַ / זָ זֵ / זֶ זְ זֹ
Yud יֻ יִ יַ/יָ יֵ / יֶ יְ יֹ
Dalet דְ דֻ דִ דַ / דָ דֵ / דֶ דְ דֹ
Gimmel גֻ גִ גַ / גָ גֵ / גֶ גְ גֹ
Fei פֻ פִ פַ / פָ פֵ / פֶ פְ פֹ
Pei פֻּ פִּ פַּ / פָּ פֵּ / פֶּ פְּ פֹּ
Tzadei צֻ צִ צַ / צָ צֵ / צֶ צְ צֹ
Reish רֵ / רֶ רֻ רִ רַ / רָ רְ רֹ
Shin שֻׁ שִׁ שַׁ / שָׁ שֵׁ / שֶׁ שְׁ שֹׁ
Khaf Sofit ך
Mem Sofit ם
Nun Sofit ן
Fei Sofit ף
Tzadei Sofit ץ


የሷዴሽ ዝርዝር አፃፃፍ

ዕብራይስጥ የሚፃፈው ከቀኝ ወደግራ ነው።


ተናባቢ ጥሪ እንደ ተናባቢ የአናባቢነት ድምፁ (ከተነባቢ ሲከተል)
א አሌፍ ጸጥ የሚባል (ወይ አ)
בּ ቤት ብ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በב የሚተካ) -

(#43) አባት - אב( אבּא) - አባ

ב ቬት ቭ (ወይ ቭ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ) -

(#122 ) መጣ - בא - በ

ג ጊሜል -

(#88) ጀርባ - גַּב - ገብ (גב)

ד ዳሌት -

(#45) ዓሣ - דג( דָג) - ዳግ [+ካማትስ דָ = ዳ]

ה ሄይ አ (ከቃል መጨረሻ ሲመጥ ጸጥ የሚባል)
ו ቫቭ (+ኾላም መሌ) וֹ = ኦ፣ (+ሹሩክ) וּ = ኡ

(#3) እርሱ - הוּא - ሁ (הוא)

ז ዛዪን -
ח ኸት -

(#89) ጡት፣ ደረት - חֲזֵה - ሐዜ (חזה)
(#129) ያዘ - אָחַז - አሐዝ (אחז)

ט ቴት -
י ዩድ በመጽሐፍ ቅዱስ፡ ከአናባቢ-አጥ
ተናባቢ ሲከተል ብቻ ተናባቢ ይሆናል

(#8) ያ፣ ያች - ההוא, ההיא - ሀሁ፣ ሀሂ
(#44) እንስሳ - חַיָּה - ሐያ (חיה)
(#83) እጅ - יַד - ያድ יד
(#108) ኖረ - חָי - ሐይ חי

ך/כ ኧፍ ኽ (ወይ ክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ כּን ሲተካ) ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ך ተደርጎ ይፃፋል

(#15) እንዴት - איך - ኤኽ
(#113) መታ - - הכה ሂካ

כּ ካፍ ክ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በכ የሚተካ) -

(#31) ከባድ - כָּבַד - ካቬድ כבד
(#91) ጉበት - כָּבֵד - ከቤድ כבד

ל ላመድ -

(#17) ሁሉ - כָּל - ኮል (כל)
(#27) ትልቅ - גָּדוֹל - ጋዶል (גדול)
(#39) ልጅ - - ዬሌድ (ילד)
(#47) ውሻ - כֶּלֶב - ኬሌቭ (כלב)
(#56) ቅጠል - עָלֶה - ዐሌ עלה
(#61) ገመድ - חָבַל - ሔቬል חבל
(#66) ስብ - חָלָב - ሔሌቭ חלב
(#90) ልብ - לֵב - ሌብ לב
(#93) በላ - אָכַל - አከል אכל
(#121) ተራመደ - - ሀለክ הלך

ם/מ ሜም ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ם ተደርጎ ይፃፋል

(#11) ማን - - ሚ (מי)
(#12) ምን - - ማ (מה)
(#19) አንዳንድ - - ካማ (כמה)
(#38) ሰው - - አዳም (אדם)
(#42) እናት - - ኤም (אם)
(#53) በትር - מַטֶּה - ማጤ מטה
(#64) ደም - - ዳም דם

ן/נ ኑን ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ן ተደርጎ ይፃፋል

(#1) እኔ - אני ፣ אנכי - አኒ፣ አኖኺ
(#4) እኛ - אני ፣ אנחנו - አናሕኑ
(#6) እነሱ - הם, הן - ሄም፣ ሄን
(#48) ቅማል - כנה - ኪነ
(#69) ጅራት - זָנָב - ዛናቭ זנב
(#73) ጆሮ - אֹזֶן - ኦዜን (אזן)
(#85) ሆድ - - ቤጤን בטן
(#98) ነፋ - נָפַח - ነፈሕ נפח

ס ሰሜህ -
ע አየን (ጸጥ የሚባል) -

(#20) ጥቂት - מְעַט - ምዐጥ (מעט)
(#30) ወፍራም - עָבֶה - ዐቬ (עבה)
(#41) ባል - בַּעַל - ባዐል בעל
(#74) ዐይን - - ዐዪን עין
(#86) ሆድቃ - - ሜዒም מעים
(#103) አወቀ - יָדַע - የደዕ ידע
(#125) ቆመ - עָמַד - ዐመድ - עמד

ף/פ ፌይ ፍ (ወይ ፕ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ פּን ሲተካ) ፍ - ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ף ተደርጎ ይፃፋል

(#9) እዚህ - הנה ,פה - ፖ፣ ሂኔ
(#13) የት - - ኤፎ איפה
(#75) አፍንጫ - אַף - አፍ אף
(#84) ክንፍ - כָּנָף - ከነፍ כנף
(#120) በረረ - - ዐፍ עף

פּ ፔይ ፕ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በפ የሚተካ)

(#76) አፍ - פֶּה - ፔ פה

ץ/צ ሳዲ ትስ ትስ - ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ץ ተደርጎ ይፃፋል

(#46) ወፍ - צפור, עוף - ጺፖር፣ ዖፍ
(#51) ዛፍ - עץ - ዔጽ
(#65) አጥንት - - ዔጼም עצם
(#67) ዕንቁላል - - ቤጻ ביצה
(#70) ላባ - נוֹצָה - ኖጻ נוצה
(#95) ጠባ - מָצָה - መጸጽ מצץ
(#112) አደነ - - ጸድ - צד

ק ኵፍ -

(#32) ትንሽ - קָטָן - ተና(ጣቃን) קטן
(#58) የዛፍ ልጥ - - ቅሊፓ קליפה
(#96) ተፋ - יָרַק - የረቅ ירק
(#97) አስታወከ - - ሄቂ הקיא
(#100) ሳቀ - צְחֹק - ጸሐቅ צחק

ר ሬይሽ -

(#18) ብዙ - הַרְבֵּה - ሀርቤ הרבה
(#25) አራት - ארבעה, ארבע - አርባዐ፣ አርባዕ
(#28) ረጅም - אָרוֹךְ - አሮኽ ארוך
(#29) ሠፊ - רֹחַב - ራሐቭ רחב
(#33) አጭር - קָצַר - ቃጻር קצר
(#34) ጠባብ - צר, דק - ጻር፣ ዳቅ
(#35) ቀጭን - רָזָה - ራዜ רזה
(#52) ደን - יַעַר - ያዐር יער
(#54) ፍሬ - פְּרִי - ፕሪ פרי
(#55) ዘር - זָרַע - ዜራዕ זרע
(#59) አበባ - פָּרַח - ፔራኽ פרח
(#62) ቆዳ - - ዖር עור
(#68) ቀንድ - - ቄሬን קרן
(#69) ጥፍር - - ጺፖሬን ציפורן
(#80) እግር - - ከፍ ሬጌል כף רגל
(#81) ባት - - ሬጌል רגל
(#82) ጉልበት - בָּרַך - በራኽ ברך
(#87) አንገት - צַוָּר - ጸወር צואר
(#101) አየ - רָאָה - ረአ ראה
(#105) አሸተተ - - ሄሪየሕ הריח
(#106) ፈራ - - ያሬእ ירא ፣ ፐሐድ פחד
(#110) ገደለ - - ያሬእ - ሀረግ הרג ፣ ቀጠል קטל
(#111) ተዋጋ - - ረብ רב
(#115) ሠነጠቀ - קָרַע , בָּקַע - ያሬእ - በቀዕ בקע ፣ ቀረዕ קרע ፣ ሒሌቅ חלק
(#116) ወጋ - - ደቀር דקר
(#118) ቆፈረ - חָפַר - ሐፈር חפר

ש ሽን ሽ/ስ (+ቀኝ ኾላም) שׁ = ሽ፣ (+ግራ ኾላም) שׂ = ስ

(#10) እዚያ - - ሼም שם
(#24) ሦስት - שלשה, שלש - ሽሎሻ፣ ሻሎሽ
(#26) አምስት - חמשה, חמש - ሐሜሽ፣ ሐሚሻ
(#36) ሴት - אִשָּׁה - ኢሻ אשה
(#40) ሚስት - אִשָּׁה - ኢሻ אשה
(#37) ወንድ - אִישׁ - ኢሽ איש
(#49) እባብ - נָחָשׁ - ናሐሽ נחש
(#57) ሥር - - ሾሬሽ שרש
(#60) ሣር - דֶּשֶׁא - ዴሼ דשא
(#63) ሥጋ - בָּשָׂר - ባሣር בשר
(#71) ጸጉር - שֵׂעָר - ሤዐር שער
(#72) ራስ - רֹאשׁ - ሮሽ ראש
(#77) ጥርስ - שֵׁן - ሼን שן
(#78) ምላስ - לָשׁוֹן - ላሾን לשון
(#94) ነከሰ - נָשַׁך - ነሸክ נשך
(#99) ተነፈሰ - - ነሸም נשם
(#102) ሰማ - שָׁמַע - ሸመዕ שמע
(#104) አሠበ - שָׁמַע - ሐሸብ חשב
(#107) አንቀላፋ - שָׁמַע - የሼን ישן ፣ ነም נם
(#117) ጫረ - - ሰረጥ שרט
(#119) ዋኘ - - ሠሐ שחה
(#123) ተኛ - שָׁכַב - ሸከብ שכב
(#124) ተቀመጠ - יָשַׁב - የሸብ ישב

ת ታቭ -

(#2) አንተ፣ አንቺ - אתה ፣ את - አታ፣ አት
(#5) እናንት - אתם, אתן - አቴም፣ አቴን
(#7) ይህ፣ ይህች - זה ,זו, זאת - ዜ፣ ዞ፣ ዞት
(#14) መቼ - מָתַי - ማታይ מתי
(#21) ሌላ - אחר , אחרת , אחרים , אחרות - አሔር፣ አሔሬት፣ አሔሪም፣ አሔሮት
(#22) አንድ - אחד, אחת - ኤሐድ፣ አሐት
(#23) ሁለት - שנים, שתים - ሽናዪም፣ ሽታዪም
(#50) ትል - תּוֹלַעַת - ቶላዐት תולעת
(#92) ጠጣ - שָׁתָה - ሸተ שתה
(#109) ሞተ - - ሜት מת
(#114) ቆረጠ - כָּרַת , חָתַך - ሐተክ חתך ፣ ከረት כרת


የውጭ መያያዣዎች

Strong's Hebrew
Ma Kore Hebrew
Free definitions by Babylon Archived ማርች 5, 2016 at the Wayback Machine

[[መደ ብ:ሴማዊ ቋንቋዎች]]

Tags:

ዕብራይስጥ የ ፊደላትዕብራይስጥ የዘመናዊ ና የምእራባዊያኑ (אכּ) ዝምድናዕብራይስጥ የ ፊደላትና የአማርኛ የተናባቢ-አናባቢ አወቃቀር ዝምድናዕብራይስጥ የሷዴሽ ዝርዝር አፃፃፍዕብራይስጥ የውጭ መያያዣዎችዕብራይስጥሴማዊ ቋንቋዎችአማርኛእስራኤልዓረብኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሙላቱ አስታጥቄዘመነ መሳፍንትየተፈጥሮ ሀብቶችቢል ጌትስኮረንቲቤተክርስቲያንዮሐንስቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትገብርኤል (መልዐክ)የኖህ ልጆችየሲስተም አሰሪየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርሚዳቋፋይዳ መታወቂያየአክሱም ሐውልትጊዜዋፈንገስባቡርየኦሎምፒክ ጨዋታዎችአክሱምቂጥኝጡንቻየሂንዱ ሃይማኖትባቢሎንስብሐት ገብረ እግዚአብሔርአባይ ወንዝ (ናይል)ቅኝ ግዛትብጉርእነሞርየከፋ መንግሥትእንዶድህዝብኪዳነ ወልድ ክፍሌአስቴር አወቀየኢትዮጵያ ሙዚቃየደም መፍሰስ አለማቆምይሖዋኩሽ (የካም ልጅ)ሥርዓተ ነጥቦችእሪያነብርህሊናትንቢተ ኢሳይያስፍልስጤምኮምፒዩተርኧሸርአይሁድናስምጌታመሳይ አበበቅዝቃዛው ጦርነትትምህርተ፡ጤናጴንጤስነ አምክንዮመቅመቆጅማ ዩኒቨርስቲጥቁር አባይሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴየኩሽ መንግሥትከበደ ሚካኤልጸጋዬ ገብረ መድህንየባሕል ጥናትዲትሮይትዶሮ ወጥልብደማስቆውዳሴ ማርያምየዕብራውያን ታሪክአዳልኮሰረትበገናክፍያኢትዮጵያቶማስ ኤዲሶንአፋር (ክልል)🡆 More