ሮቃ

ሆማር፣ ሆመር፣ ወይም እንደ ኦሮምኛ ሮቃ (Tamarindus indica) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው።

ሮቃ
ሆማር / ሮቃ
ሮቃ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

እስከ 15 m. የሚደርስ ሁሌ ለም ነው።

ፍሬው በውስጡ ዘሮቹ አሉት።

አስተዳደግ

ዘሮቹ ጉንቆል ለማድረግ ለአጭር ጊዜ ሊፈሉ ይቻላል። ከዚያ ደረቅ ቢቆዩ ለጥቂት ወሮችም ረቢ ይሆናሉ።

ዛፉ ረጅም ሕይወት አለው፣ በ3 ወይም 4 አመት ውስጥ ያፈራል።

ፍሬው ቡናማ ወይም ቀይ-ቡናማ ሲሆን ይመረታል። አንድ ዛፍ ብቻ በየዓመቱ 1.75 ኩንታል ፍሬ ሊሰጥ ይችላል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

በእርጥብ ቆላ ደኖች፣ በወንዝ ዳሮች፣ በጉንዳን ጎጆች መኃል፣ ከ 800-1600 m ከፍታ ይገኛል።

በአፍሪካና በየመን በዱር ኗሪ ተገኝቷል፣ በተረፈውም አለም ተለምዷል።

የተክሉ ጥቅም

በተለይ በሕንድ በሌሎችም አገራት እንደ ሰብለ ገበያ ይታደጋል።

ፍሬው ጥሬ ሲሆን ደግሞ ይበላል። ፍሬው በአለም ዙሪያ በብዙ አይነት ጣፋጭ አበሳሰል ውስጥ ይገኛል። በላቲን አሜሪካ አንድ መጠት «ታማሪንዶ» ከተፈላው ፍሬ ይሠራል።

ፍሬውም እንደ አቀዝቃዥ፣ ምግብ ፈጪ፣ በሆድ መነፋት ላይ፣ ለሚያስቀምጥ መድሃኒት፣ በእስኩርቪም ላይ ይጠቀማል።

ፍሬው ከሞከከ ስለ አሲዱ መዳብንም ሆነ ነሐስን ለማጽዳት ይስማማል።

በሎሚ ጭማቂ ፈንታ የሆማር ጭማቂ ቅዝቃዛ መጠት ይሆናል። በአስመራ የደረቀው ፍሬ እና ጭማቂው በሱቅ ተገኝተው ነበር።

እንጨቱ ለከሰል ማለፊያ ነው።

ቅጠሎቹ ከፍ ያለ አሲድ አለባቸው፣ በብጉንጅ ላይ እንደ አምቅ ያገልግላሉ። የውስጡ ዘሮቹም በተቅማጥ ተጠቅመዋል።

ዘይቶቹ በአየሩ ተናኝ ስለሆኑ፣ በዛፉ ጥላ መቀመጥ የሚያረጋ ውጤት እንዳለው ተዘግቧል።

በሌሎችም አገራት ፍሬው ለሆድ ድርቆት እንደሚያስቀምጥ መድሃኒት ታውቋል።.

በደቡብ-ምሥራቅ እሥያ፣ የቅጠሉም አምቅ በግንባሩ ለትኩሳት ማከሙ ይታወቃል።

ናይጄሪያ በተደረገ 1998 ዓም ጥናት፣ ሆማር ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪዮች እንዳሉት ተረጋገጠ።

Tags:

ሮቃ የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይሮቃ አስተዳደግሮቃ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርሮቃ የተክሉ ጥቅምሮቃኢትዮጵያኦሮምኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ክርስቶስመስተዋድድበግጀበናየኢትዮጵያ ሕግግብፅትዝታጃቫየሰንጠረዥ ጨዋታዎችዓረፍተ-ነገርኦክሲጅንየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»የሮማ ግዛትየመረጃ ሳይንስፋሲካጀጎል ግንብኔዘርላንድየዔድን ገነትቦብ ማርሊልብኮሶ በሽታላቲን አሜሪካሚኪ ማውዝደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልኪሮስ ዓለማየሁሊያ ከበደየመንግሥት ሃይማኖትሀብቷ ቀናጠጣር ጂዎሜትሪይሖዋዳቦሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታፍቅርኢትዮጵያቤተ መርቆሬዎስየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፬ስፖርትገነት ማስረሻሀዲስ ዓለማየሁአስቴር አወቀመካከለኛው ምሥራቅየትነበርሽ ንጉሴጠፈርአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስአልበርት አይንስታይንጥር 18ደቂቅ ዘአካላትቼክብሳናግብርቃል (የቋንቋ አካል)ፋኖየዕብራውያን ታሪክዩጋንዳየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፪ማሪኮፓ ካውንቲ፥ አሪዞናእንጀራትግርኛሙላቱ ተሾመዩናይትድ ኪንግደምቁጥርዓለምማዲንጎ አፈወርቅጌዴኦቴሌብርማጅራት ገትርክርስትናየይሖዋ ምስክሮችየኖህ መርከብየሩሲያ ግዛትመጽሕፍ ቅዱስዞሮ ዞሮ መዝጊያው ጭራሮአባታችን ሆይየአለም አገራት ዝርዝርቅዝቃዛው ጦርነት🡆 More