ጉንዳን

ጉንዳን ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው።

ጉንዳን
ጉንዳን ማርን ስትበላ

በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው።


አንታርክቲካ በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በምድር ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ እኩል ይሆናል።


በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ።


- ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም

- ሳንባ የላቸውም

- ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::

- እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።

ከጉንዳን ስንነጻጸር እስኪ እኛስ ብርታታችን ምን ያክል ነው ራሳችን እስኪ እንመርምር!

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኤ.አይ.ኬ. ፎትቦልባቡርፍልስፍናግልባጭተሙርመካነ ኢየሱስቆለጥየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርሸዋየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትጂጂተራጋሚ ራሱን ደርጋሚየሰራተኞች ሕግየአሜሪካ ዶላርህብስት ጥሩነህፋሲል ግቢወልቃይትሰዓሊአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲራስምዕራብ አፍሪካሜትርእስልምናየቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕልህዝብየቀን መቁጠሪያዐምደ ጽዮን22 Marchሀመርአብዱ ኪያርዘመነ መሳፍንትማርክ ትዌይንቢል ጌትስአዲስ አበባቅልልቦሽውቅያኖስቴያትርበዓሉ ግርማየተባበሩት ግዛቶችመድኃኒትማሲንቆኣደስፋሲካናምሩድቅድስት አርሴማየዮሐንስ ራዕይአሰላብጉርዶሮኔልሰን ማንዴላኢየሱስየወላይታ ዞንሐሙስኦሮሞደበበ ሰይፉፌስቡክየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማአፋር (ብሔር)አስርቱ ቃላትመንግሥተ ኢትዮጵያየሰው ልጅአዶልፍ ሂትለርዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችባሻደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልሳሙኤልእስያፀሐይዩ ቱብየኢትዮጵያ ሙዚቃኃይሌ ገብረ ሥላሴጌሤም🡆 More