République Gabonaise ጋቦናዊ ሬፑብሊክ
| ||||||
ዋና ከተማ | ሊብረቪል | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | አሊ ቦንጎ ኦንዲምባ ኤማንዌል ኢሶዝ-ንጎንደት | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 267,667 (74ኛ) | |||||
ገንዘብ | CFA ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +241 |
የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።
ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።
ጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየም፣ እንጨት፣ ማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጋቦን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.