ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ...
እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።
ከሷዴሽ ዝርዝር 207 ዘመናዊ ፈረንሳይኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከሮማይስጥ ቃላት ተደረጁ።
ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤
የተረፉት 35 ቃላት ወይም 17% የመጡ ከሮማይስጥ ሲሆን፣ ከሮማይስጥ አዲስ ትርጉም ተሰጡ።
ደግሞ ይዩ፦ wikt:Wiktionary:የፈረንሳይኛ_ቅድመ-ታሪካዊ_አመጣጥ_-_ሷዴሽ_ዝርዝር
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፈረንሳይኛ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.