የሮሜ ፓፓ

የሮሜ ፓፓ ወይም በይፋ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ ናቸው። እንዲሁም የቫቲካን ከተማ መሪ ናቸው። ቃሉ ከግሪክኛ ፓፓስ (ጳጳስ) ደረሰ። የአሁኑ ፓፓ ከ2005 ዓም ጀምሮ ፓፓ ፍራንሲስኮስ ናቸው። መጀመርያው ፓፓ የኢየሱስ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ነበረ።

የሮሜ ፓፓ


:

Tags:

ቅዱስ ጴጥሮስቫቲካን ከተማኢየሱስየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንግሪክኛጳጳስፓፓ ፍራንሲስኮስ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

እንጦጦየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትኮሶቀይየወርቃማ ጎልፋኖኮሶ በሽታለገሠ ወልደዮሓንስኦሮሞግዕዝቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣሀይሉ ዲሣሣኔልሰን ማንዴላማርያምሥነ ፈለክመንግስቱ ለማየምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብፅጌ ማርያም ገብሩ ደስታብጉንጅሰሎሞን ዴሬሳቀጭኔየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሰዓሊየሕግ የበላይነትዐቢይ አህመድመጽሐፈ ሄኖክሰንደቅ ዓላማየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንአቡጊዳዓረፍተ-ነገርውዳሴ ማርያምዋንዛደብረ ታቦር (ከተማ)ንዋይ ደበበመርሻ ናሁሰናይአረንጓዴ ዛጎል አሳየይሖዋ ምስክሮችጂፕሲዎችየኮንትራክት ሕግየዮሐንስ ራዕይበጠማማ ቁና ሁለት ሁለት (1)(2)ቤተ ማርያምወንድመለስ ዜናዊመጽሐፈ መቃብያን ሣልስባቲ ቅኝትንፋስ ስልክ ላፍቶአብዲሳ አጋግዕዝ አጻጻፍድረ ገጽ መረብቁልቋልዩናይትድ ኪንግደምኩኩ ሰብስቤብሉይ ኪዳንአዶልፍ ሂትለርንብጊዜሱፍማሪኮፓ ካውንቲ፥ አሪዞናሀብቷ ቀናቀነኒሳ በቀለየኣማርኛ ፊደልሳምባስእላዊ መዝገበ ቃላትኢንዶኔዥያፈሊጣዊ አነጋገርተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርኤሌክትሪክ ምህንድስናህሊናቅዱስ ላሊበላኤችአይቪየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችዳዊትሶማሊላንድ🡆 More