ጎርጎርያን ካሌንዳር

የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም.

(እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን ካሌንደር ተብሎ ተሰየመ፣ በአዋጅም ጸና። የአዲሱ ካሌንደር መነሻ ምክንያት የጁሊያን ካሌንደር በአንድ አመት ውስጥ 365.25 ቀንናቶች አሉ ብሎ ያስቀመጠው እምነቱ በ11 ደቂቃወች ከዕውነተኛው የአመት ርዝመት አንሶ መገኘቱ ነበር። ስለዚህም የጁሊያን ካሌንደር ከተሰራ ጀምሮ ፓፓው እስከ ቀየረው ድረስ የተጠራቀመው ስህተት 10ቀን ወጣው። ይህ የ10 ቀን ለውጥ የካቶሊክ ቤ/ክርስቲያናንን የፋሲካ በዓል ስላዛባ ካሌንደሩ መስተካከሉ የግድ ሆነ።

ጎርጎርያን ካሌንዳር
የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ 8ኛ መቃብር ላይ ፓፓው የካሌንደሩን መጽደቅ አስመልክቶ ሲደሰት የሚያሳይ ቅርጽ

Tags:

ፋሲካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግአስቴር አወቀገብስፀደይሙላቱ አስታጥቄየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥዝግባእስልምናየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራጠላመስተፃምርአገው ምድርየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)ድንጋይ ዘመንበለስይስማዕከ ወርቁሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትመንግሥተ አክሱምየዓለም መሞቅወልቃይትጂጂባርነትትንቢተ ኢሳይያስሱመርአንዶራመንፈስ ቅዱስየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክዋሊያየአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ምስሎችአንኮር ዋትትምህርተ፡ጤናየማቴዎስ ወንጌልአደሬማይክሮሶፍትሪፐብሊክንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያፍትሐ ነገሥትሳዑዲ አረቢያጨረቃመንግስቱ ኃይለ ማርያምየወላይታ ዞንአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስሥነ ውበትሶማሌ ክልልቁርቁራሦስት አጽቄኔልሰን ማንዴላወረቀትአልበርት አይንስታይንካልኩሌተርወንጌልአልወለድምአክሱም ጽዮንብርሃንምልጃየምድር እምቧይአብርሐምፖሊስምዕተ ዓመትሀብቷ ቀናሙዚቃክርስቶስሱፊዝምተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራንግሥት ዘውዲቱአልሞት ባይ ተጋዳይሊምፋቲክ ፍላሪያሲስገድሎ ማንሣትሶማልኛቅዱስ ላሊበላጴንጤ🡆 More