ኦስትሪያ

ኦስትሪያ (ጀርመንኛ፦ Österreich /ኦስተራይኽ/) የአውሮጳ አገር ነው።

Republik Österreich
የኦሰትሪያ ሪፐብሊከ

የኦሰትሪያ ሰንደቅ ዓላማ የኦሰትሪያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Land der Berge, Land am Strome

የኦሰትሪያመገኛ
የኦሰትሪያመገኛ
ዋና ከተማ ቪየና
ብሔራዊ ቋንቋዎች ጀርመንኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ቻንስለር
ሪፐብሊክ
ሃይንጽ ፊሸር
ቨርነር ፋይማን
ዋና ቀናት
ሐምሌ 20 ቀን 1947
(July 27, 1955 እ.ኤ.አ.)
 
የተቋቋመ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
83,871 (115ኛ)
1.7
የሕዝብ ብዛት
የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት
 
8.822.267 (93ኛ)
ገንዘብ ዩሮ (€)
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +43
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .at

ስም

ከ«ኦስትሪያ» በቀር የአገሩ ስያሜ በአማርኛ ደግሞ ኦትሪሽ እና ነምሳ ተብሎዋል። «ኦስትሪያ» የእንግሊዝኛ አጠራር የሚያሕል ሲሆን ከሮማይስጥ /አውስትሪያ/ የሚመጣ ነው። «ኦትሪሽ» የፈረንሳይኛ አጠራር ያንጸባርቃል፣ እሱም ደግሞ ከኗሪው ስም «ኦስተራይኽ» የመጣ ነው። የ«ኦስተራይኽ» ትርጓሜ በጀርመንኛ ማለት «ምሥራቃዊ ግዛት» ነው። ይህም የአገሩ ስም ከ988 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል።

«ነምሳ» የሚለው ስያሜ ከአረብኛ «አን-ንምሳ» የደረሰ ሲሆን ይህም በድሮ ቱርክኛ «ነምጸ» በኩል ከስላቪክ ቋንቋዎች «ነምሲ» የተነሣ ነው። በስላቪክ ቋንቋዎች ግን፣ «ነምሲ» ማለት «ጀርመናዊ» ነው። የኦቶማን ቱርኮች የጠቀሙት ለጎረቤታቸው ጀርመናዊ መንግሥት ለኦስትሪያ-ሀንጋሪ ነበር። ከዚህ በላይ በመጀመርያ በስላቪክ ቋንቋዎች «ነምሲ» ማለት «ድዳ» ሲሆን በጊዜ ላይ «ስላቭኛ የማይናገር» ለማለት ስለ ሆነ የጀርመናውያን መጠሪያ ሆኖ ነበር።


Tags:

አውሮጳጀርመንኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቻይናኮሶ በሽታአሜሪካተውሳከ ግሥየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርያዕቆብአበባ ጎመንየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንለንደንአክሱምማህበራዊ ሚዲያየሮማ ግዛትእግዚአብሔርእንዳሁላቀንድ አውጣማኅበረ ቅዱሳንሰዓሊሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴሽፈራውስንዱ ገብሩሂሩት በቀለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭራፊየኢትዮጵያ ሙዚቃዶሮየኩላሊት ጠጠርየኢንዱስትሪ አብዮትለገሠ ወልደዮሓንስይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአበበ ቢቂላአሕጉርድግጣመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲኢትዮ ቴሌኮምለዘለቄታዊ የልማት ግብዘጠኙ ቅዱሳንክሪስቶፎር ኮሎምበስየኣማርኛ ፊደልክራርድሬዳዋጭፈራመቀሌሴማዊ ቋንቋዎችቤተ ልሔምቤተ አባ ሊባኖስመርሻ ናሁሰናይየኢትዮጵያ ሕግሰሜን ተራራፔትሮሊየምጥናትቀልዶችዓለማየሁ ገላጋይኢየሱስምሥራቅ አፍሪካደቡብ አፍሪካኤሊኧሸርክፍለ ዘመንቀዳማዊ ምኒልክታሪክየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርጥቁር እንጨትየሲስተም አሰሪነፋስየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪጥቅምት ፲፫ገንዘብበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርጋናአንበሳዱባይአፋር (ክልል)ሱፍ🡆 More