የተፈጥሮ ቁጥር

‎በሂሳባዊ አጠቃቀም የተፈጥሮ ቁጥር የሚባሉት ነገሮችን ለመቁጠር (8 ተማሪዎች አሉ።) እና ደረጃን ለመግለጽ ( ወደ አዲስ አበባ ስመጣ 4ኛ ግዜዬ ነው።) የመንጠቀመባቸው ቁጥሮች ናቸው።

አልጀብራዊ ባህሪዎች

ድምር (+) እና ብዜት (×) በመጠቀም በተፈጥሮ ቁጥሮች ላይ የተወሰኑ ጸባዮችን ማየት ይቻላል።

    • በድምር እና ብዜት ዝግ፡ ለማንኛውም ሁለት የተፈጥሮ ቁጥሮች መ እና ቀ ካሉን፣ መ+ቀ እና መ×ቀ ሌላ የተፈጥሮ ቁጥር ይሰጣሉ
    • የልዩ አባል መኖር፡ ለማንኛውም የተፈጥሮ ቁጥር መ፣ መ+0=መ እና መ×1=መ
    • በዜሮ አለመካፈል፡ ለማንኛውም ሁለት የተፈጥሮ ቁጥሮች መ እና ቀ ካሉን፣ መ×ቀ=0 ከሆነ መ=0 ወይም ቀ=0

Tags:

አዲስ አበባ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መሐመድየዮሐንስ ራዕይየአራዳ ቋንቋሙላቱ አስታጥቄሊያ ከበደደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልዮሐንስ ፬ኛጌዴኦ1956 እ.ኤ.አ.እስያቅዱስ ጴጥሮስአቡነ ጴጥሮስአንዶራሐምራዊቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዓለማየሁ ገላጋይእውን ነብዩ መሀመድ ሀሰተኛ ናቸው?ቤተ ጊዮርጊስመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልውሃቱልትየአዲስ አበባ ከንቲባየትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴርአፈወርቅ ተክሌመንግስቱ ኃይለ ማርያምየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርዲያቆንመሐረቤን ያያችሁቤተ አባ ሊባኖስሱፍጋኔንኮካ ኮላስብሐት ገብረ እግዚአብሔርየኖህ ልጆችወለተ ጴጥሮስስም (ሰዋስው)መተሬሕግ ገባማህበራዊ ሚዲያቢትኮይንፈፍበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርቤተ መቅደስኢትዮጲያእምስሀዲያደመቀ መኮንንኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንመቅደላሥነ ቅርስአሸንድየሥነ ንዋይደሴቱርክሥነ ጥበብሰይጣንሥነ-ፍጥረትየወፍ በሽታኢየሱስ ጌታ ነውጫትየኢንዱስትሪ አብዮትሽሮ ወጥየባቢሎን ግንብሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብዚምባብዌተውሳከ ግሥታራጅማአዋሽ ወንዝንፍሮየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪሳህለወርቅ ዘውዴፍቅር እስከ መቃብርየኢትዮጵያ ሙዚቃአዋሽ ብሔራዊ የመዝናኛ እና የዱር አራዊት ጥበቃ ክልል🡆 More