ሃይቲ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ እና የሃይቲ ክሬዮል ናቸው።
ሃይቲ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: La Dessalinienne | ||||||
ዋና ከተማ | ፖርቶፕሪንስ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ የሃይቲ ክሬዮል | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ዦቨነል ሞይዝ ዣክ ጊ ላፎንታንት | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 27,750 (140ኛ) 0.7 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት | 10,604,000 (85ኛ) | |||||
ገንዘብ | የሄይቲ ጓርዴ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -5 | |||||
የስልክ መግቢያ | 509 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ht |
ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ ቡና፣ ማንጎ፣ ካካው፣ ሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይ መዳብና ወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሃይቲ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.