ውክፔዲያ - ለ
"ፈረንሳይኛ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣... |
በ1902 ዓ.ም. በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የታተመው የአማርኛና ፈረንሳይኛ መዝገበ ቃላት ከጎን ይታያል። ገጾቹን ለማየት ፒዲኤፉን ወደኮምፒውተሮ መጫን (ዳውንሎድ) ያሻል።... |
የኮንጎ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ République du Congo) ወይም ኮንጎ-ብራዛቪል በማዕከላዊ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጋቦን፣ ካሜሩን፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የአንጎላ ክልል በሆነችው ካቢንዳ... |
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ République démocratique du Congo) ወይም ኮንጎ-ኪንሳሻ በመካከለኛ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት... |
አንድ ነው። የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ በሙሉ ከሮማይስጥ ከ400 ዓ.ም. በኋላ ደረሰ። የነዚህ ልሳናት ዋና አባላት ፈረንሳይኛ፣ እስፓንኛ፣ ፖርቱጊዝኛ፣ ጣልኛ፣ ሮማኒኛ ናቸው። wikt:Wiktionary:የፈረንሳይኛ_ቅድመ-ታሪካዊ_አመጣጥ_-_ሷዴሽ_ዝርዝር... |
ኬበክ (category ፈረንሳይኛ) ኬበክ ((ፈረንሳይኛ) Québec, (እንግሊዝኛ) Quebec) በካናዳ የሚገኝ ክፍላገር ነው። የክፍላገሩ መደበኛ ሠሪ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ነው። ዋና ከተማው ኬበክ ከተማ ነው። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው።... |
የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፈረንሳይኛ፡ Fédération Internationale de Football Association፣ FIFA ፊፋ) ፪፻፰ አባላትን ያዘለ የእግር ኳስ ጨዋታ አስተዳዳሪ ድርጅት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱ በስዊስ ከተማ... |
ወርሮ ንጉስ ከሆነ በኋላ አዲስ መንግሥት ለማቆም መኳንንቶቹን ከፈረንሳይ ከሱ ጋራ አመጣ። የእንግሊዝ መንግሥት ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን ለረጅም ጊዜ (300 አመቶች) እንግሊዝኛ ከትምህርት ቤቶች ተከለክሎ ቋንቋው ለጽሑፍ ሳይሆን እንደ መነጋገርያ... |
ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ እና የሃይቲ ክሬዮል ናቸው። ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ ቡና፣... |
ሎሬን (ፈረንሳይኛ፦ Lorraine) እስከ 2008 ዓም ድረስ አስተዳደራዊ ክልል በፈረንሣይ አገር ነበር። ናንሲ መትዝ (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ኒኮላ ሳርኮዚ (በ ፈረንሳይኛ ፡ Nicolas Sarkozy) 23ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ።... |
ስትራዝቡርግ (ፈረንሳይኛ፦ Strasbourg) (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ሞንትሬያል (ፈረንሳይኛ፦ Montréal (እንግሊዝኛ) Montreal) የኬበክ ካናዳ ከተማ ነው። በ1634 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 1,649,519 አካባቢ ነው።... |
ኮርሲካ (ፈረንሳይኛ፦ Corse /ኮርስ/) በሜድትራኒያን ባሕር የሚገኝ የፈረንሳይ ደሴት ክፍላገር ነው።... |
ቮልቴር (ፈረንሳይኛ፦ Voltaire፣ ኖቬምበር 21, 1694 - መይ 30, 1778 እ.ኤ.አ.) የፈረንሳይ ጻህፊና ፈላስፋ ነበር።... |
መትዝ (ፈረንሳይኛ፦ Metz) (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)... |
ሩዋን (ፈረንሳይኛ፦ Rouen) በስሜን ፈረንሳይ አገር የሚገኝ ከተማ ነው። ከሮማውያን በፊት የወሊዮካሴስ ጎሣ ዋና ከተማ «ራቶማጎስ» ነበር። በሮሜ መንግሥት ዘመን ከተማው «ሮቶማጉስ» ተባለ። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት... |
ብረታኝ (ፈረንሳይኛ፦ Bretagne) የፈረንሳይ ክፍላገር ነው። መቀመጫው ረን ነው።... |
ናፖሌኦን 3ኛ (1808-1873) (በ ፈረንሳይኛ ፡ Napoléon III) 1ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ። እሱ የናፖሊዮን I የወንድም ልጅ ነው። በኋላ የፈረንሳይ ንጉሠ ነገሥት ነበር (1852-1870)።... |
ቶጎ የምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። ይፋዊ ብሔራዊ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን ከ39 ኗሪ ቋንቋዎች በላይ ይገኛሉ። ከነዚህም ሁለቱ ኤዌኛ እና ካቢዬኛ እንደ አገራዊ ልሳናት ዕውቅና ተቀብለዋል። ከኗሪዎቹ 51% ያህል የባህላዊ አረመኔነት ተከታዮች... |