መግነጢስ

ማንኛውም የመግነጢስ መስክ የሚፈጥር መሳሪያ በሙሉ 'ማግኔት ይባላል። የመግነጢስ መስክ በአይን የማይታይ ቢሆንም ነገር ግን በዚህ ሜዳ ውስጥ አንዳንድ በረታብረቶች በተለይም ብረት ነክ የሆኑት ወደ ማግኔቱ የመሳብ አዝማሚያ ያሳያሉ። እርግጥ ነው የማግኔት ባህርይ መሳብ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ማግኔቶችን የመግፋትም ባህርይ አለው።

መግነጢስ
ይህ ስእል የሚያሳየው እንዴት የብረት ቁርጥራጮች እራሳቸውን ከማግኔቱ የሜዳ መስመር አንጻር እንደሚደረድሩ ነው
መግነጢስ
የማግኔቱ ሜዳ መስመሮች በስእል

ማግኔት የሚለዉ ቃል magnesia ከሚባል ከጥንት ከተማ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ነው። ማግኔቶች የተለያዩ ቅርፅ አላቸው ከእነሱም ውስጥ bar,horse shoe,u-shaped and cylindrical ናቸው።

Tags:

መግነጢስ መስክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ፍትሐ ነገሥት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየአክሱም ሐውልትፋኖእምቧጮማዲንጎ አፈወርቅየሺጥላ ኮከብመለስ ዜናዊፈሊጣዊ አነጋገር መአዕምሮየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርጥርኝየሥነ፡ልቡና ትምህርትቃል (የቋንቋ አካል)ቁስ አካልየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ኦሪት ዘጸአትየሮማ ግዛትመተሬሽፈራውየኢትዮጵያ ሙዚቃአስናቀች ወርቁቤተ መርቆሬዎስፋሲል ግምብመብረቅየሩሲያ ግዛትሻይ ቅጠልሊዮናርዶ ዳቬንቺየአድዋ ጦርነትወላይታአራት ማዕዘንይስማዕከ ወርቁየኢትዮጵያ ብርጥቅምት ፲፫North Northልደታ ክፍለ ከተማአቡነ ባስልዮስዓለምንፋስ ስልክ ላፍቶቂጥኝኢሎን ማስክሐረሪ ሕዝብ ክልልሚዲያትምህርትመካከለኛው ምሥራቅፍቅርጀርመንለዘለቄታዊ የልማት ግብአውሮፓየሉቃስ ወንጌልካልኩሌተርቀይ ባሕርድንቅ ነሽየሰንጠረዥ ጨዋታዎችደበበ ሰይፉቅዱስ ያሬድወለተ ጴጥሮስግዕዝተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )አማርኛሴማዊ ቋንቋዎችመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲወሲባዊ ግንኙነትሥነ ዲበ አካልአፍሪቃማሪኮፓ ካውንቲ፥ አሪዞናዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችንብመራቤቴ (ወረዳ)ቁልቋል🡆 More