አብርሃም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በዑር ከላውዴዎን አብራም ተብሎ ተወልዶ በኋላ ወደ ካራንና ወደ ከነዓን ግብፅም የሄደው የዕብራውያንና፣ የእስማኤላውያን የብዙ ሕዝቦች አባት ነበረ።
አብርሃም | |
---|---|
ሥላሴ ቤተክርስቲያን የሚገኝ የመስኮት ሥዕል አዲስ አበባ | |
የብዙ ሕዝብ አባት | |
የመጀመሪያ ስሙ | አብራም በኋላ አብርሃም |
አባቱ | ታራ |
ባለቤቶቹ | ሳራ አጋር ዕቁባቱ በመጨረሻም ኩትራ |
ልጆቹ | እስማኤል ይስሐቅ ዝምራን ጆክሻን ሜዳን ሚዲያን ኢሽባክ ሹሃ |
ወንድሞቹ | ሃራን ነሆር የአጎቱ ልጅ ሎጥ |
የትውልድ ቦታ | ዑር ከላውዴዎን |
ያረፈበት ቦታ | ኬብሮን |
ያስከተለው | የአይሁድ ክርስትናና እስልምና ሃይማኖት |
የአብርሃም ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አብርሃም ሕይወት ብዙ ምዕራፍ ይሰጣል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አብርሐም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.