ኬብሮን በምእራብ ባንክ ውስጥ በጣም ጥንታዊ ከተማ ነች። አሁንም 250,000 ነዋሪዎች አሏት። አብዛኞቹ ናቸው እነሱም አሉ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ኬብሮን አብርሃም መቀመጫ ናት በክርስትናም ሆነ በእስልምና እንደ ቅዱስ ቦታ ተወስዷል።
በኦሪት ዘኊልቊ 13፡22 በከነዓን ዘምተው የእስራኤላውያን አርበኞች ወደ ኬብሮን በደረሱ ጊዜ፥ «በግብፅ ካለችው ከጣኔዎስ በፊት ስባት ዓመት ተሠርታ» የሚለውን መጠሪያ እንዳገኘ ይገለጻል። ይህ መረጃ ደግሞ ከመጽሐፈ ኩፋሌ 11:23 ሊገኝ ይችላል። አብርሃም ወደ ግብጽ በሄደበት ዘመን፥ «የግብጽ ክፍል የምትሆን ጣይናስም ያን ጊዜ ከኬብሮን በኋላ በሰባት ዓመት ተሠራች።» በዚህ አከፋፈል ኬብሮን የተሠራች በ1954 ዓ.ዓ. (2117 ዓክልበ. ግድም) ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኬብሮን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.