ይስሐቅ

ይስሐቅ (ዕብራይስጥ፦ יִצְחָק, /ዪጽሓቅ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ልጅ ነበረ። ርብቃን አግብቶ መንታ ልጆቻቸው ዔሳው እና ያዕቆብ በሌላ ስማቸው ኤዶምያስና እስራኤል የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ።

የይስሐቅ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ይስሐቅ ሕይወት ብዙ ይጻፋል።

የይስሐቅ ዕድሜ በመጽሐፈ ኩፋሌ

  • 1979 ዓመተ ዓለም (ዓ.ዓ.) - ሰዶምና ገሞራ ጠፍተው አብርሃምና ሣራ ከቤቴል (ሎዛ) ተነሥተው በቤርሳቤ ሠፈሩ፣ ይስሐቅ ተወለደ።
  • 1982 ዓ.ዓ. - የይስሐቅ ታላቅ ወንድም እስማኤልና እናቱ አጋር ወደ ፋራን ምድረ በዳ ተሰደዱ።
  • 2003 ዓ.ዓ. - አብርሃምና ይስሐቅ ወደ ደብረ ጽዮን ተጓዙ፤ ወደ ቤርሳቤ ተመለሱ።
  • 2010 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከቤርሳቤ ወደ ኬብሮን ተመለሰ።
  • 2027 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከካራን የነበረችውን ርብቃን አገባት።
  • 2046 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ (እስራኤል)ና ዔሳው (ኤዶምያስ) ለይስሐቅ ተወለዱ።
  • 2060 ዓ.ዓ. - አብርሃም አረፈ።
  • 2073 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከኬብሮን ወደ ቤርሳቤ ተመለሰ።
  • 2081 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ በጌራሮ ሠፍሮ ከፍልስጥኤማውያን ንጉሥ አቢሜሌክ ጋር ስምምነት ተዋዋለ።
  • 2101 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከጌራሮ ወጣ።
  • 2108 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ወደ ቤርሳቤ ተመለሰ።
  • 2114 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ያዕቆብን ለዔሳው ስቶ ርስቱን ሰጠው።
  • 2162 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ አረፈ።
:

Tags:

መጽሐፍ ቅዱስሣራርብቃአብርሃምእስራኤልዕብራይስጥያዕቆብ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ምሥራቅጎልጎታሞና ሊዛቤተ መርቆሬዎስፀሐይቅፅልደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)ድሬዳዋፔንስልቫኒያ ጀርመንኛመሬት ጥናት (ጂዮሎጂ)የኢትዮጵያ ካርታሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴአለቃ ገብረ ሐናዳግማዊ ምኒልክላሊበላቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣጎሽኤርትራጄኖቫሄክታርየዮሐንስ ወንጌልሻታውኳግልባጭቻይንኛስፖርትሊዮኔል ሜሲንግድምዕተ ዓመትወንጌልአቡነ ቴዎፍሎስጉልባንፈረስ ቤትየኢትዮጵያ መልክዐ ምድርመጽሐፈ ዮዲትዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልየኦሎምፒክ ጨዋታዎችየኮርያ ጦርነትእንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972የጣልያን ታሪክጣና ሐይቅክትፎአሊ ቢራስንዱ ገብሩMገናከፋየዮሐንስ ራዕይቀጭኔአቡነ አረጋዊታምራት ደስታብርሃንኦሪት ዘፍጥረትሥነ-ፍጥረትኧሸርዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግይሖዋጸሓፊቀዳማዊ ቴዎድሮስከበደ ሚካኤልኦክሲጅንገብርኤል (መልዐክ)ጉንዳንቁርአንኮሰረትሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማየእብድ ውሻ በሽታየስነቃል ተግባራትአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስየጋዛ ስላጤሰማያዊመጠነ ዙሪያመንግሥተ ኢትዮጵያ🡆 More