ፕሉቶ፡ (ምልክቶች፦ ወይም ) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 9ኛ ( ዘጠነኛ ) ነው። ከበፊቱ ሁሉም ፕላኔት ማለትም ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣ ጁፒተር፣ ሳተርን፣ ኡራኑስ እና ነፕቲዩን ይገኛሉ። በዚህም ርቀቱ ትክክለኛ ምስሉ አሁን ባለው ቴክኖሎጂ ሊገኝ አልቻለም። ከዚህ በስተቀኝ የሚገኘው ምስል በጊዜው ባለው ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተገኘ ነው። ከዚህ በላይ የጠራ ምስል ሊገኝ አልቻለም። ራሳቸውን ችለው በፀሐይ ዙሪያ ሊንቀሳቀሱ የሚያስችላቸው ይዘት ያላቸው ወይንም በእንግሊዝኛው ድዋርፍ ፕላኔትስ ከሚባሉ አካላት አንዱ ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፕሉቶ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.