ኡራኑስ

ኡራኑስ፡ (ምልክት፦) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 7ኛ ( ሰባተኛ ) ነው። ከበፊቱ ኣጣርድ፣ ቬነስ፣ መሬት፣ ማርስ፣ ጁፒተር እና ሳተርን የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ከበስተኋላው ደግሞ ነፕቲዩን እና ትንሹ ፕሉቶ ይገኛሉ።

ኡራኑስ

ይዘት

ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የሶስተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተርነፕቲዩንሳተርን እና ራሱ ኡራኑስ ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው። በአጠቃላይ ክብደኡ ደግሞ የአራተኛነትን ደረጃ የያዘ ነው።

Tags:

መሬትሚልክ ዌይማርስሳተርንቬነስነፕቲዩንኣጣርድጁፒተርፀሐይፕሉቶፕላኔት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችንግሥት ዘውዲቱቻይናየኮምፒውተር፡ጥናትካናዳቀዳማዊ ምኒልክኒሺድመትበዓሉ ግርማሻሜታስም (ሰዋስው)የቻይና ሪፐብሊክሲዳማፔንስልቫኒያ ጀርመንኛፋሲል ግምብሀጫሉሁንዴሳማህሙድ አህመድየርሻ ተግባርጎንደር ከተማሶቅራጠስፓሪስማይጨውሞሪሸስቁጥርኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴድር ቢያብር አንበሳ ያስርፋኖማህተማ ጋንዲ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝየዓለም የህዝብ ብዛትገበጣፋይናንስድኩላንጉሥየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትክረምትምልጃ565 እ.ኤ.አ.አምልኮተውሳከ ግስየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችቱርክየኢንዱስትሪ አብዮትሙላቱ አስታጥቄየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥእንደወጣች ቀረችሲልቪያ ፓንክኸርስትቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስጀጎል ግንብንግድየኢትዮጵያ ካርታ 1936እየሱስ ክርስቶስሊምፋቲክ ፍላሪያሲስዓሣሙሴሙዚቃየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬መንግስቱ ኃይለ ማርያምክሬዲት ካርድየባሕል ጥናትቀጭኔቋንቋእንሽላሊትጌዴኦውሃወልቃይትሬትአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስየታኅሣሥ ግርግርየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትአገውምድርሶማልኛአደሬ🡆 More