ኮሪይኛ

ኮሪይኛ (한국어 / 韓國語 / ሃን ጉክ ኧ) የኮርያ (ስሜንና ደቡብ) መደበኛ ቋንቋ ነው።

የኮሪይኛ ፊደል

ዋና መጣጥፍ፦ ሃንጉል

ተናባቢዎች

가 (ጋ)
나 (ና)
다 (ዳ)
라 (ራ) (ላ)
마 (ማ)
바 (ባ)
사 (ሳ)
아 (ዓ) (ንጋ)
자 (ጃ)
차 (ቻ)
카 (ካ)
타 (ታ)
파 (ፓ)
하 (ሃ)

አናባቢዎች

아 (ኣ)
야 (ያ)
어 (አ)
여 (የ)
오 (ኦ)
요 (ዮ)
우 (ኡ)
유 (ዩ)
으 (እ)
이 (ኢ)

ዘይቤዎች

안녕! (ኣን ኘንግ!) = ሰላም!
안녕하세요! (ኣን ኘንግ ሃ ሴ ዮ!) = ሰላምታ!
안녕하십니까! (ኣን ኘንግ ሃ ሲፕ ኒ ካ?) = ሰላምታ!
감사합니다. (ጋም ሳ ሃፕ ኒ ዳ) = አመሰግናለሁ
고맙습니다. (ጎ ማፕ ስፕ ኒ ዳ) = አመሰግናለሁ
예. (ዬ) = አዎ
네. (ኔ) = አዎ
아니오. (ኣኒኦ) = አይደለም
안녕히 가세요. (ኣን ኘንግ ሂ ጋ ሴ ዮ) = ደህና ይሁኑ!
안녕히 계세요 (አን ኘንግ ሂ ግዬ ሴ ዮ) = ደህና ይሁኑ!
미안합니다. (ሚ ኣን ሃፕ ኒ ዳ) = ይቅርታ
미안해요. (ሚ ኣን ሄ ዮ) = ይቅርታ
죄송합니다. (ጅፄ ሶንግ ሃፕ ኒ ዳ) = ይቅርታ
천만에요. (ቸን ማን ኤ ዮ) = ችግር የለም
축하합니다! (ቹክ ሃ ሃፕ ኒ ዳ!) = ጎበዝ!
생선, 물고기 (ሴንግ ሰን፥ ሙል ጎ ጊ) = ዓሣ
나무 (ናሙ) = ዛፍ
물 (ሙል) = ውኃ
불 (ቡል) = እሳት
전기 (ቸን ጊ) = ነጎድጓድ
쌀 (ሣል) = ሩዝ
도시 (ዶሲ) = ከታማ
저녁 (ቸ ኘክ) = ማታ
사랑 (ሳ ሪንግ) = ፍቅር
사랑합니다. (ሳ ሪንግ ሃፕ ኒ ዳ) = እወዶታለሁ
남자 (ናም ቻ) = ሰው
여자 (የ ቻ) = ሴት
월요일 (月曜日 ; ፀርዮኢል) = ሰኞ
화요일 (火曜日 ; ሗዮኢል) = ማክሰኞ
수요일 (水曜日 ; ሱዮኢል) = ሮብ
목요일 (木曜日 ; ሞክዮኢል) = ሐሙስ
금요일 (金曜日 ; ግምዮኢል) = ዓርብ
토요일 (土曜日 ; ቶዮኢል) = ቅዳሜ
일요일 (日曜日 ; ኢርዮኢል) = እሑድ
하루 / 일일 / 1일 (ሃሩ / ኢሪል) = አንድ ቀን .
일년 / 1년 (ኢል ኘን) = አንድ አመት
삼년 / 3년 (ሳም ኘን) = ሶስት አመታት
십년 / 10년 (ሲብ ኘን) = 10 አመታት
백년 / 100년 (ቤክ ኘን) = 100 አመታት
천년 / 1000년 (ቸን ኘን) = 1000 አመታት
1/ 일/ 하나 (ኢል / ሃና) = አንድ
2/ 이/ 둘/ 두 (ኢ / ዱል / ዱ) = ሁለት
3/ 삼/ 셋/ 석 (ሳም / ሴት / ሰክ) = ሶስት
4/ 사/ 넷 / 넉 (Sa / Net / Neok) = አራት
5/ 오/ 다섯 (о / Da seot) = አምስት
6/ 육/ 여섯 (Yuk / Yeo seot) = ስድስት
7/ 칠/ 일곱 (Chil / Ilgob) = ሰባት
8/ 팔/ 여덟 (Pal / Yeo deolb) = ስምንት
9/ 구/ 아홉 (Gu / Ahob) = ዘጠኝ
10/ 십/ 열 (Siv/Yeol) = አሥር
11/ 십일/ 열하나 (Sib il / Yeol Ha Na) = አሥር አንድ
12/ 십이/ 열둘 (Sib i / Yeol Dul) = አሥር ሁለት
13/ 십삼/ 열셋 (Sib Sam / Yeol Set) = አሥር ሶስት
14/ 십사/ 열넷 (Sib Sa / Yeol Net) = አሥር አራት
15/ 십오/ 열다섯 (Sib O / Yeol Da Seot) = አሥር አምስት
16/ 십육/ 열여섯 (Sib Yuk / Yeol Yeo Seot) = sixteen
17/ 십칠/ 열일곱 (Sib Chil / Yeol il gob) = seventeen
18/ 십팔/ 열여덟 (Sib Pal / Yeol Yeo Deolb) = eighteen
19/ 십구/ 열아홉 (Sib Gu / Yeol A Hob) = nineteen
20/ 이십/ 스물 (i Sib / S Mul) = Twenty
21/ 이십일/ 스물하나 (i Sib il / S Mul ha na) = Twenty one
30/ 삼십/ 서른 (Sam Sib / Seo Reun) = thirty
40/ 사십/ 마흔 (Sa Sib / Ma Heun) = Forty.
50/ 오십/ 쉰 (O Sib / Sheen) = Fifty.
60/ 육십/ 예순 (Yuk Sib / Yesun) = Sixty.
70/ 칠십/ (Chil sib / ) = Seventy
80/ 팔십/ 여든 (Pal Sib / Yeo Deun) = Eighty
90/ 구십/ 아흔 (Gu Sib / A Heun)= Ninety.
100/ 백/ 온 (በክ / ኦን) = መቶ
101/ 백일 (በክ ኢል) መቶ አንድ
110/ 백십 (በክ ሲብ) መቶ አስር
111/ 백십일 (በክ ሲብ ኢል) መቶ አስር አንድ
1, 000 /천 /즈믄 (ቾን / ስው ምውን) = ሺህ
1, 001 / 천일 (Cheon il)
1, 010 / 천십 (Cheon Sib)
1, 100 / 천백 (Cheon Baek)
1, 111 / 천백십일 (Cheon Baek Siv il)
10, 000 / 만 (Maan) / 일만 (il Maan)
10, 001 / 만일 (Maan il) / 일만일 (il Maan il)
11, 000 / 만천 (Maan Cheon) / 만일천 (Maan il Cheon)
100, 000 / 십만 (Sib Maan)
1, 000, 000 / 백만 (Baek Maan) / 일백만 (il Baek Maan)
10, 000, 000 / 천만 (Cheon Maan) / 일천만 (il Cheon Maan)
100, 000, 000 / 억 (Eok) / 일억 (Il Eok)
1, 000, 000, 000, 000 / 조 (Jo) / 일조 (il jo)
10, 000, 000, 000, 000, 000 / 경 (Kyeong) / 일경 (i Kyeong)
1992년/1992年 (Cheon Gu Baek i Sib i Nyeon)
누구 (Nu gu) = ማን
사람 (Sa ram) = የሰው ልጅ
친구들 (Chin gu deul) = ጓደኛ
군대 (Gun Dae), 군사 (Gun sa) = ወታደር
독일어 (Dok il eo), 게르만 (German) = ጀርመንኛ (도이치[Do i Chi)]
프랑스어 (France eo) = ፈረንሳይኛ (프랑셰즈)
영어 (Yeong eo) = እንግሊዝኛ / 잉글리시(Ing geul Ri Si)
다리 (Da ri) = ድልድይ
기차 (Gi Cha) = ባቡር
철교 (Cheol Gyo) = የባቡር መንገድ
러시아 (Reo si a) / 노서아 (No seo a) / 아라사 (A Ra Sa) = ሩሲያ / 모스크바 (Mo s K Ba) = መስኮብ
미국 (Mi Guk) / 아메리카합중국 (America Hab jung guk) = USA / አሜሪካ
일본 (il Bon) = ጃፓን. 도쿄 / 동경[東京] (Do kyo / Dong Kyeong) = ቶክዮ
중국 (Jung kuk) = ቻይና. 베이징 / 북경[北京] (Beijing / Buk Kyeong) = በይጂንግ
모로코 (Mo ro Ko) = ሞሮኮ. 라바트 (Ra ba t) = ራባት
사우디아라비아 ሳዑዲ ዓረቢያ 리야드 (Ri ya d) = ሪያድ
대한민국 (Dae han Min guk) / 한국 (Han guk) = ደቡብ ኮርያ
서울 (Seo ul) = Seoul
독도 (Dok ko) = Dokko Island
조선민주주의인민공화국 (Jo seon Min ju ju e in min gong hwa gook) / 북한 (Buk han) = ስሜን ኮርያ
평양 (Pyeong yang) = Pyeongyang
수도 (Su do) / 특별시 (Teuk Byeol Si) = metropolitan City
(서울특별시 (Seoul Yeuk Byeol Si) = Seoul metropolitan City
고기 (Go gi) = ሥጋ
별 (Byeol) = ኮከብ
설탕 (Seol Tang) = ስኳር
민주주의 (Min ju ju e) = ዲሞክራሲ
공산주의 (Gong san ju e) / 빨갱이 (Bbal gaeng i) = ኮሙኒስት
대한민국 만세! (Dae Han Min Guk Manse!) = ኮርያ ለዘላለም!
에티오피아 만세 ! (Ethiopia Manse!) = ኢትዮጵያ ለዘላለም!
나는 평화를 사랑하죠. (Na Neun Pyeong Hwa Reul Sa rang ha Jyo) = እኔ ሰላም እወዳለሁ

ታሪክ

የውጭ መያያዣዎች

Tags:

ኮሪይኛ የ ፊደልኮሪይኛ ዘይቤዎችኮሪይኛ ታሪክኮሪይኛ የውጭ መያያዣዎችኮሪይኛኮርያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አርጎባወይን ጠጅ (ቀለም)ፋይዳ መታወቂያኦሪት ዘጸአትየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንክሪስቶፎር ኮሎምበስአምባሰልቁጥርቤተ መጻሕፍትኦክሲጅንቀነኒሳ በቀለስነ ምህዳርየባቢሎን ግንብሩዋንዳጃፓንማህበራዊ ሚዲያበዓሉ ግርማኮንሶመንግስቱ ለማ2020 እ.ኤ.አ.አክሊሉ ለማ።ሀጫሉሁንዴሳመሐመድ አሚንመብረቅማሞ ውድነህመነን አስፋውሆሣዕና በዓልአዳልሥነ ውበትዩናይትድ ኪንግደምአፈወርቅ ገብረኢየሱስኤፍራጥስ ወንዝአበበ ቢቂላአፍሪቃማሪቱ ለገሰወርቅ በሜዳይስማዕከ ወርቁክርስቶስአስርቱ ቃላትቅድስት አርሴማይሖዋአፈ፡ታሪክሐረርላቲን አሜሪካየኢትዮጵያ ቋንቋዎችብሉይ ኪዳንየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭ኩኩ ሰብስቤጤፍአስቴር አወቀሼህ ሁሴን ጅብሪልእግዚዕሞና ሊዛአርሰናል የእግር ኳስ ክለብየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯ድብአገውአማረኛብሔርቦብ ማርሊእግዚአብሔርኒንተንዶያዕቆብተረትና ምሳሌየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርሴምየቅርጫት ኳስአቡጊዳ (ፊልም)ተመስገን ገብሬአክሱም መንግሥት🡆 More