እግዚዕ በግዕዝ ቋንቋ ጌታ ወይም አለቃ ማለት ነው። ይህ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ በግሪክኛ Κύριος የሚለውን የማዕረግ ስም ለመተርጎም አገልግሏል።
በግዕዝ "እግዚእት" ማለትም እመቤት ማለት ሲሆን "እግዚእትነ" ማለት "እመቤታችን" የሚለውን የማዕረግ አጠራር ለማመልከት ይሰራበታል።
በዚህም መሰረት "እግዚአብሔር" የሚለው የአማርኛ / የግዕዝ ቃል ከዚህ መሰረታዊ ቃል የተገኘ ሲሆን የፈጣሪን የተጸውዖ ስም (ማለትም ይሖዋ ወይም ያህዌ የሚለውን) በመተካት በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ ተሰርቶበታል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article እግዚዕ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.